admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

ለታላቋ ትግራይ አላማ ሲሉ ራስ መንገሻ ስዩም  በአርማጭሆ በወልቃይት በጠገዴ አርበኞች ላይ የፈጸሙት ክህደትና...

ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት፥ ቢትወደድ አዳነን ለምን ገደሉት? የወልቃይት ጥያቄ የተነሳው ገና የኢትዮጵያ ግዛት ተደላድሎ፥ ደጃዝማች አዳነ መኮነን በአውራጃ ገዥነት ዋና ከተማቸውን ዳባት ላይ አድርገው፥ ወልቃይት ጠገዴን...

ያኔ ህወሀት ኦነግን ለኦህዴዶች ማስፈራሪያነት ነበር የሚጠቀመው፤ ዛሬ ለሚዛን ማስጠበቂያነት ተፈልገዋል!? (ሄኖክ የሺጥላ)

ኦነጎች እንግዲህ ከረዠም አመት በኋላ ወደ አገር ቤት ገብተዋል፡፡ በእርግጥ የመንግስት ጥሪ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በፊትም የአዉሮፓ ብርድ አጥንቴ ዉስጥ ሰርስሮ እየገባ አስቸገረኝ መጥቼ...

“ዐቢይ ወደ አቦይ?” (ካሳ ይልማ)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአንድ እጁ እያጠበ በሌላው ጭቃ መቀባቱ ተያይዞታል!?! ካሳ ይልማ አዜብ መስፍን:-  *አዎ የሟቹ ሚስት *አዎ ከቤተመንግሥት አልወጣም ብለው፣ በእግዚኦታ ተጎትተው የወጡት *አዎ በቅርቡ ትምእት ከሚባለው የህወሓት...

በደም የደለበው ኢፈርትና ሜቴክ ሳይፈርስ በኢትዮጵያ ሰላም ይሰፍናል ማለት ቀልድ ነው!!! (መሳይ መኮንን)

ዶ/ር አብይ ሜቴክን በተመለከተ ሹም ሽር አድርገዋል። ደመቀን አንስተው አምባቸውን ተክተዋል። ወ/ሮ አዜብንና አቶ አስመላሽ ወልደስላሴን በቦርድ አባልነት ሰይመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሜቴክና በኢፈርት ላይ...

ታላቁ የዓድዋ ድል የማንቂያ ደወል የሆነላቸው የአፍሪካ ልጆች የመሰረቱት O.A.U  አምደጽዮን ሰርጸድንግል

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ "የአፍሪካ ኅብረት - AU") የተመሰረተው ከዛሬ 55 ዓመታት በፊት (ግንቦት 17 ቀን 1955 ዓ.ም) ነበር፡፡ እ.አ.አ በ1884/85 ከተካሄደው የበርሊን ጉባዔ (Berlin...

የተጣሉ መስለው የነበሩት ሻእቢያ፣ ህውሓትና፣ ኦነግም ” እንደገና ፍቅር እንደገና” እያሉ ነው (ዘመድኩን...

 " የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።" ዕንባ 3፣7 ~ የተጣሉ መስለው የነበሩት ሻአቢያ፣ ህውሓትና፣ ኦነግም የዐማራውን ከእንቅልፉ መንቃቱንና    አዚሙ መገፈፉን ባዩ...

‹ጨዋታ ሥጋዊ ወ መንፈሣዊ› . . . ! ! (አሰፋ ሀይሉ)

አንድ በዓለም የታወቀ መንፈሣዊ ሰባኪ ስለ ራሱ እና ስለ መንፈሣዊ አገልግሎቱ ያለውን ከፍ ያለ መተማመን እንዲህ እያለ ሲናገር ነበር፡፡ ይህ ሰባኪ በአንድ ወቅት ወደ...

EDITOR PICKS