admin
የህወሓት ዕቅድ፥ የእስር ማዘዣው እና የብአዴን ጆከር! [ስዩም ተሾመ]
በእርግጥ ፖለቲካ ማለት ልክ "Bicycle" ነው፡፡ ሁልግዜም በማያቋርጥ ለውጥና መሻሻል መሽከርከር አለበት፡፡ ለውጥና መሻሻል ከቆመ ልክ እንደ "Bicycle" ፖለቲካዊ ስርዓቱም ተንጋሎ ይወድቃል፡፡ ህወሓት የማይለወጥ...
የሴራ ፖለቲካ ዶ/ር አብይን እንደ ሙርሲ (በድሉ ሌሊሳ)
የዶ/ር አብይን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ በመከላከያና በመረጃ መረብ ደህንነት ተቋም ውስጥ ቁልፍ ስልጣን የነበራቸው ግለሰቦች ገለል መደረጋቸው ይታወቃል። እናም ያኮረፈ ቡድን ማድረግ የሚችለውን ነገር ከመሞከር...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የእስር ማዘዣ ተቆርጦብኝ ነበር አሉ
ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 23/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆነው ከመመረጣቸው አምስት ቀን ቀደም ብሎ የእስር ማዘዣ ተቆርጦባቸው እንደነበር ገለጹ።
ዶክተር አብይ አህመድ ይህንን የገለጹት ለሃይማኖት...
ከመነኮሳቱ ጋር ይፈታል ተብሎ የነበረው ተከሳሽ አሁንም በእስር ላይ ነው (ጌታቸው ሽፈራው)
"ፍርድ ቤት ፈትቶኛል፣ እኔን ያሰረኝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ነው!"
በእነ ተሸጋር ወ/ሚካኤል ክስ መዝገብ 2ኛ ተከሳሽ ነጋ ዘላለም መንግስቴ
ነጋ ዘላለም መንግስቴ ይባላል። የፌደራል ፖሊስ አባል...
ይሄን ጽሑፍ ስጽፍ በእንባ ውስጥ ሆኘ ነው፡፡ ይሄ መረጃ ዓባይን በጭልፋ መሆኑ ነው!!! (ሚኪ...
የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ለጊዜዉ የአማራ ህዝብ ጉዳዮች እኒህ ናቸዉ፡፡ አማራ ክልል ድረስም እንዳይለፉ ስል እመክረወታለዉ፡፡ ለምን ካሉ መልሱ መጨረሻ ላይ አለልወት፡፡
1. በ 2008፤2009፤2010 በአማራ...
ከወርቅ ዝርፊያው ጀርባ የተደበቀ የኦሮሞ እናቶች ስቃይና ሰቆቃ!?! (ብርሀነ መስቀል አበበ)
የቢቢሲ የኦሮሚኛ ክፍል ለገደንቢ የወርቅ ዝርፊያና በዘራፊዎቹ መርዝ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ወንጀል፣እልቂትና ጥፋት አይቼ መጨረስ አልቻልኩ።
አንድ ነገር ግን ግልፅ ነው። የኦሮሞ ህዝብ አገር...
“የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች” (በደራሲ ታደለ ጥበቡ የተሰናዳ)
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች (በተቻለ መጠን በቀጥታ ከአማርኛው የተወሰዱ )እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር ወዳድ፣ ሃይማኖተ ጽኑዕ እና የዘመኑን...
ህወሀት አላሙዲን እንኳን ታስሮ ሞቶም በስሙ መነገዷን አታቆምም!!! (ከድር እንድርያስ)
አላሙዲን በውጭ ሀገር የዶላር ዝውውር ለሀገር ውስጥ ደግሞ በባለሀብት ስም የሀገርን ጥሬ አንጡራ ሀብት መዝረፊያ ማሽናቸው ነው ለአድዋ ህወሃቶች።
ብዙ ንብረቶቹን እየተቀራመቱ ባሉበት በዚህ ወቅት...

















![የህወሓት ዕቅድ፥ የእስር ማዘዣው እና የብአዴን ጆከር! [ስዩም ተሾመ]](https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2018/04/by-Seyum-Teshome-PM-Abiy-and-Lemma-Megersa.jpg)










