admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ፍቱት ያንን ጀግና! (ፋሲል የኔዓለም)

 የአንዳርጋቸው ጽጌ ( አንዲ) የፖለቲካ እምነት እና የኑሮው ሁኔታ ተቀራኒ መሆኑ ሁሌም ይገርመኛል። ሲበዛ ነጻ ሰው ነው፤ ሲበዛ ለሰው ልጅ ነጻነትና ለማህበራዊ ፍትህ ሲጨነቅ...

ሜይ ዴይ እና ካርል ማርክስ (ጸሐፊ፡ አፈንዲ ሙተቂ)

ሚያዚያ 23 ( May 1) በየዓመቱ የዓለም ሰራተኞች ቀን ሆኖ ይከበራል፡፡ በዚህ ታሪካዊ ቀን ሊታወስ የሚገባው ታላቅ ሰው ደግሞ ጀርመናዊው የዲያሌክቲክ ንድፈ-ሃሳብ ቀማሪ ካርል...

“….መለስን ፎቶ ካላነሱ እዚህ ምን ሊሰሩ መጡ!?” (በያሬድ ይልማ)

ይሄን ፎቶ ዛሬ ሳየው በቅርብ ከሶስት እንግሊዛዊያን ቱሪስቶች ጋር ሆኜ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያንን ለማስጎብኘት ሄጄ በነበረበት ወቅት የሆነውን የሚገርም ትዝብት አስታወሰኝ፡፡ በቱሪዝም ሞያ ላይ አንደመስራታችን፣...

How Ethiopian Americans changed US policy on their homeland (BY ALEMAYEHU MARIAM-THE HILL)

An old Ethiopian aphorism propounds, “If spiders could gather up their silk in a single twine, they could tie up a lion.” In other...

የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሐላፊ ሆኖ የተመደበው ማነው???” (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

የካቢኔ እና ሌሎች ወሳኝ ቦታዎች ምደባ የሚያመላክተው ህውሓት የፓርቲ (ፕሮፓጋንዳና ድርጅት) ስራ ቁልፍ ተግባር አድርጐ መውሰዱን ነው። በመንግስት ውስጥ የፓርቲ ስራ መስራት ወሳኝ የስራ...

ዶ/ር አብይ አህመድ  በ‹ፈርዖን› ፊት (እንዳለጌታ ከበደ)

    ከአንድ ዓመት በፊት፣ ‹እርካብና መንበር› በሚል ርዕስ፣ ‹ዲራአዝ› በሚል ደራሲ  ስም  የወጣ መጽሐፍ ላይ እንዳነበብነው፣ መሪነት ድንገት ላያችን ላይ የምንጭነው አክሊል፣ ወይም...

“ዶክተር አብይ አህመድ የህዝብ ለውጥ መሪ እንጂ የኢሀዴግ መሪ አይደሉም”  (ዶ/ር ብራሃነመስቀል ሰኚ) 

እንድ እሳቸው አባባል ከሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከድርጅት መሪነት ወደ ሀገራዊ መሪነት በማምጣት ህዝባዊ ትግሉን የበለጠ አጉልቶታል ባይናቸው እኚህ ሚኒስትር ምንም በፓርቲያችው ውስጥ ቢመረጡም ከህዝቡ በመጣው...

የወያኔ የንግድ ድርጅቶችና የብዙኃን መገናኛዎች ሕገወጥ ናቸው ሊዘጉ ሊወረሱ ይገባል ሲባል ምን ማለት ነው?(አምሳሉ...

የወያኔ ሕገወጥ የንግድ ድርጅቶችና የብዙኃን መገናኛዎች ጉዳይ ወያኔ በዘመኑ ለአንድ ቀን እንኳ ቢሆን ለሕግ ተገዥ ሆኖ የማያውቅና አንባገነን መሆኑን ወይም ከሕግ በላይ መሆኑን ከሚያሳዩ...

EDITOR PICKS