admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

“ዋና ቢሯችሁን አ.አ አድርጉ” ሲባል መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ!??! (ኪታባ መገርሳ)

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ የባለአደራ ቦርድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በውጭ አገር የሚገኙ የሚድያ ተቁዋማትን አስመልክተው ስለተናገሩት ንግግር የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዋሳ ከተማ...

Why I resigned as Ethiopian Prime Minister – Hailemariam (The New Times)

By Collins Mwai Former Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn has said that he resigned early this year on realization that he could not inspire desired national...

የፓዊ ልዩ ወረዳ አስተዳደር ፤መንደር 127 እና መተከል (ሚኪ አምሀራ)

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለዉ ባህርዳር የመጡ አማሮች አሳዛኝ ነዉ፡፡ ከአባቶቻቸዉ መሬት ላይ መፈናቀላቸዉ ደግሞ ቁስሉን ያብሰዋል፡፡ የተፈናቀሉት ሰወች የክልሉ መንግስት መኪና አዘጋጅቶ የዉሎ አበል...

የወሎ ሙስሊምና ክርስቲያኖች ግንኙነት በዐጼ ዮሐንስ የማክፈር ዘመቻ ጊዜ፤ (ውብሸት ሙላት)

ከሰሞኑ የማኅበራዊ ሚዲያ አጀንዳዎች መካከል በአክሱም የሚኖሩ ሙስሊሞችና በዐጼ ዮሐንስ ዘመን በወሎ ሙስሊም አማሮች ላይ የተፈጸመው ግፍ ይገኙበታል፡፡ መቼም ዐጼ ዮሐንስ በወሎ ሙስሊም አማራዎች ላይ...

”አፈ ባንዳ” (ርእዮት)

አገራችን ኢትዮጵያ በ1928 ዓ/ም በአፄ ኃይለ ሥላሴ መሪነት ከጣልያን ጋር ባካሔደችው ጦርነት ከ40 ዓመታት በፊት በዘመነ ምኒልክ በአድዋ ያስመዘገበችውን ውጤት ማስጠበቅ ያልቻለችው በምን ምክንያት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከራሳቸው ማዳን! (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ተስፋን-በጥንቃቄ (cautious optimism) ካነገቡት ሰዎች አንዱ ነኝ። የተስፋዬ መሠረቶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ሥልጣን የመጡበት መንገድ፣ የገቧቸው ቃልኪዳኖች እና አሁን የታየው መረጋጋት...

የአንዳርጋቸው ዓረዓያነት ናፈቀኝ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

አንዳርጋቸውን በአካል አላውቀውም። ነገር ግን በህይወቱ የተጉዋዘውን ጠመዝማዛና ውጣ ውረድ የበዛበት መንገድ ሳስታውስ በጣም ያስደንቀኛል። ይህንን ከባድ የህይወት ጉዞ በሄደበት ጊዜ ሁሉ የሚከተለው የህይወት...

EDITOR PICKS