admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን! (በአንዱ-ዓለም አራጌ)

ምንጭ.. በፈቃዱ ዘ ሃይሉ ኢትዮጵያውያን በአገዛዝ ቀንበር ሥር ነበርን፤ አሁንም በነበርንበት ቀጥለናል። በኢትዮጵያ የኅላዌ ዘመን ሁሉ አገዛዝ ተለይቶን አያውቅም። ለአለፉት 27 ዓመታት የተጫነብን የአገዛዝ ቀንበር ደግሞ...

” እንደተናገረ ተነስቶአልና በዚህ የለም” ማቴ፤28፥6 [ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ከ7 ዓመት የግፍ እስር በኋላ]

የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን  በሙሉ፦  እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!     ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት ሳስተላልፍ ብዙ ጥልቅ ስሜቶች ይሰሙኛል። ውድ ወገኖቼ እንደምታስታውሱት...

የዐመት በዐል ወጎች (በውቄ ፤ ከየረር በር)

ከሁሉ አስቀድሜ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድየ እንኩዋን አደረሰዎት ለማለት እፈልጋለሁ፤ (በስምአብ!ካድርባይነቴ የተነሳ ያባታቸውን ስም ሳይቀር አቆላመጥኩትኮ) አቢሻ ፤በቀጣይ በሚያዋቅሩት ካቢኔ ውስጥ እኒህን ቁልፍ ሰዎች ቢያካትቱልኝ...

በህወሃት ሰማይ ላይ እየጠለቀች ያለችው የምሽት ጀንበር! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

የህወሃት መሪዎች ስለኢትዮጵያ አንድነት ሳይሆን፤ እነሱ ከሌሉበት ተበጣጥሳ ስለምትጠፋዋ ኢትዮጵያ ነው ማውራት የሚያኮራቸው። በራሳቸው አምባገነናዊ ምህዋር ውስጥ ሆነው፤ ከነሱ ውጪ የሆነን ሰው ሁሉ በጠላትነት...

ጦሩ ምን አለ? (ደረጀ ደስታ)

ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል ይባላል። ስብሐት ነጋ ግን ብቅሉም ባይኖር እሚያምኑትን ከመናገር ወደ ኋላ አይሉም። ሲጎነጩ ደግሞ የበለጠ ይዘረግፉታል። አሁንም ዛሬ የጠቅላይ ምኒስትር አብይን...

አብይ አህመድ፡ የቆሰለውን የህወሀት አውሬ በእራሱ የመጫወቻ ካርታ ሲረታው! (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)

(ክፍል 1)  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  Original post in English available here: https://goo.gl/Rvm82i ለኢትዮጵያ አቦሸማኔው (አዲሱ ትውልድ) ማሳሰቢያ፡  በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ የሚያስፈልገው ነገር የአገዛዝ ለውጥ እንጅ የአገዛዝ የወንበር መቀያየር ጨዋታ...

With new prime minister, Ethiopia takes a step back from the precipice [Professor Alemayehu...

The old saw is “a stitch in time saves nine”. On April 2, Ethiopia installedAbiy Ahmed as its new prime minister. The question is whether...

ከስዩም ተሾመ የተላለፈ መለዕክት፦ (በዳንኤል ሽበሺ )

<ለመላው ክርስቲና አማንያን እንኳ ለስቅለተ ዕለትና ለትንሣዔ በዓል በሰላም አደረሰን! በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁን! ለሀገራችን መጪው ዘመን ብርሃን፤ ወደ ሰው ልጅ ክብር የምንመለስበት ዘመን...

EDITOR PICKS