admin
“ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!” (ስዩም ተሾመ)
የቱንም ቋንቋ ብንናገርና ከየትኛውም ጎሳ ብንመጣ ህልማችን ለሁሉም ኬኒያውያን የምትመች የተባበረች አንዲት ሀገር መፍጠር ነው!”
“ህዝብ በቋንቋና በጎሳ እንዲለያይ በማድረግ የሚገኝ የፖለቲካ ጥቅም ኢ-ሰብአዊነት ነው!”...
እንከን የበዛባቸው የኢትዮጵያ የፖሊስ ተቋማት አወቃቀር እና መዘዛቸው፤ (በውብሸት ሙላት)
የፖሊስ ሥልጣንና አወቃቀር፣የፌደራልና የክልሎችና የፌደራል የፖሊስ ኃይል የማቋቋም ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን፣ የፖሊስ ኃይሎቹ ሥያሜና የመሳሰሉት ጉዳዮች ለሚዲያች መሆን ከጀመሩ ሰንብተዋል፡፡ በዚህ ጽሑፍ የፖሊስ ተቋማቱ...
የታማኝ በየነ ታማኝ ትንቢት (ሃብታሙ አያሌው)
ትንቢት.1
አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የመናገር ብቻ ሳይሆን የመተንበይ ክህሎቱም ከፍ ያለ እንደሆነ በልበ ሙሉነት መናገር ይቻላል!
"ዛሬም ፈፅሞ ነፃ አይደለንም !
ዛሬም በመሳሪያ አገዛዝ ስር...
ዳኛ ዘርዐይ ወልደሰንበት ዛሬ ማሕሌት ፋንታሁንን በችሎት መሐል በወቀሳ አስጠነቀቋት (በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)
ዳኛ ዘርዐይ ወትሮም ትዝብት የማያጣው የፌ/ከፍ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ዳኛ ሆነው ከመጡ ጀምሮ ሌላ የውዝግብ መንስዔ ሆነዋል። ታዳሚውን በጥርጣሬ ይሁን በጥላቻ በማያስታውቅ...
የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!” አዜብ መስፍን (በክንፉ አሰፋ)
"ሃፍታም የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!" ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል...
ይህ ጋሻና ጦር ታሪክ አለው – ታሪካዊ ቦታም ተቀምጧል (ሉሉ ከበደ)
በካናዳ ቫንኮቨርና አካባቢዋ የምንኖር ኢትዮጵያውያን በቁጥር አስር ሺህ እንደርሳለን።32 አመት እድሜ ያስቆጠረ በብዙ ውጣውረድ ውስጥ ያለፈ የኮሚኒቲ ማህበርም አለን። ይህን የማህበረሰባችንን አሰባሳቢ ማህበር ለመምራት...
የአርቲስት ቴዲ አፍሮ ማር እስከጣፍ ዘፈን በአማራ ክልል አለመዘፈኑ ውዝግብ አስነሳ (ወንድወሰን ተክሉ)
የእውቁ አርቲስት ቴውድሮስ ካሳሁን ማር እስከጣፍ ዘፈን በአማራው ክልል እንዳይዘፈን የተከለከለበት ሁኔታ ፍትሃዊ አይደለም በማለት አንድ የምክር ቤት አባል ጥያቄ ማንሳቱ ተሰማ።
አቶ መርሃ ጽድቅ...
ሕወሃት እንኳን ተለውጦ ሞቶም ከራሱ የበላይነት ሌላ አያሰብም፣ አያሳስበውም! (ስዩም ተሾመ)
ሕወሃት አባይ_ወልዱንከሊቀመንበርነት አወረደ፣ #አዜብ_መስፍንን ከድርጅቱ አገደ፣ #አርከበ ዕቁባይ ወጣ፣ ዶ/ር #ደብረፂዮንመጣ፣ … የአቦይ ስብሃት ቤተሰብ ሰባ፣ አባይ ፀሐዬ ገባ፣ … ወዘተ፣ ማንም ወጣ፥ ማንም መጣ፣ "#የሕወሃት_የበላይነት_ይብቃ!" የሚል አመራር ሊመጣ አይችልም፡፡...

























