admin
በራስ መተማመንና ፅናት ያለው የኢትዮጵያን መፃኢ እድል ይወስናል (ያሬድ ጥበቡ)
አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ በኢህዴን/ብአዴን 37ኛ አመት በአል ላይ ያደረገው ንግግር ሊደመጥ የሚገባው ነው ። ይህን በአል የምናከብረው ያለፈውን ለመዘከር ብቻ ሳይሆን የተቀበልነውን አደራ ትልቅነትና...
ህወሃት የመጨረሻ ተሰላፊ አሳውቋል ምን አዲስ ነገር አለው? (ደረጀ ገረፋ ቱሉ)
ህወሃት ሁለት ወር በፈጀ ግምገማ አመራር ቀይሪያለሁ ብሏል። ህወሃት አሁን በካሄደው ረጅም ግምገማ የተወሰነ የአፈፃፀም ልዩነት ሊታይባቸው የሚችሉ አከባቢዎች አሉ። እንያቸው
1 ኢፈርት በተወሰነ መልኩ የአፈፃፀም ልዩነት...
የአቦይና-ራዕይ ቡድኖች በመቀለ ባደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቅቁ ኦህዴድና-ብአዴን 1ኛና 2ኛ ሆነው ወደ ቀጣዮ ዙር አልፈዋል...
በአንድ በኩል ምርጫውን በማራዘም እስከ ቀጣዩ ጉባኤ ህወሓት በም/ሊቀመንበሩ ዶ/ር #ደብረፂዮን እየተመራ ለማስቀጠል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወ/ሮ ፈትለወርቅን (#ሞንጆሪኖን) የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ለመሾም ሲደረግ የነበረው የህወሓት ጨዋታ #በአቻ_ውጤት ተጠናቋል፡፡...
ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም Vs ታማኝ በየነ (ዳንኤል ሺበሺ)
አትጠራጠሩ! አሁንም እየሆነ እንዳለው ሁሉ፤ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ዓለም ሁሉ ወደ እርሳቸው፤ ወደ እነርሱ ሀሳብ ይገሰግሳል!!
ከጋሽ መስፍን ወ/ማርያም ጋር በመኖሪያ ቤታቸው በሞቀ ጨዋታ...
‹‹ልማታዊ መንግስት ነን ኒዎ ሊብራሊዝምን እንቃወማለን›› ይሉናል (ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ)
‹‹…..ራዲዮና ኢቲቪው የእነሱ ነው፤ አዋጅና መመሪያ የሚጥልብን ፓርላማ የእነሱ ነው፡፡ አዋጅ ጣሳችሁ፣ አሸበራችሁ፣ እያለ የሚይዘን ፖሊስ የእነሱ ነው፤ ከፖሊሶቹ ተቀብሎ የሚፈርድብን ፍርድ ቤት የነሱ...
የህወሀት ግምገማና የከሸፈው ሌጋሲ (አርአያ ተስፋማሪያም)
ለረጅም ቀናት በመቀሌ ሲካሄድ በሰነበተው የህወሀት ግምገማ ላይ የነበረውን ሂደት በተመለከተ ከታማኝ የቅርብ ምንጮች የተገኘው መረጃ ተከታዩን ይመስላል። በስብሰባው ከተገኙ የድርጅቱ ማ/ኮሚቴ አባላት በተጨማሪ...
ወ/ሮ ፈትለወርቅ ለድርጅቱ አቶ ዓለም ገብረዋህድ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸው ተሰማ (በወንድወሰን ተክሉ)
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ አስካል የሆነው የህወሃት ድርጅት በመቀሌ እያካሄደ ካለው ዝግ ስብሰባ ትናንት ከሃላፊነት ካነሳቸው አቶ ዓባይ ወልዱ ምትክ ሁለት ሰዎችን መምረጡን ኢሳት ዘግባል።
የህወሃት...
“የትግራይ ሕዝብ የሥርዓቱ ተጠቂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለም!” (አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር)
*አባይ ወልዱን ከስልጣን ለማስወገድ፤ ከስብሀት ነጋ ጋር በመሆን ትልቁን ሚና የተጫወቱት፤ የአሁኗ ህወሀት እጩ ሊቀመንበር፤ የፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር(ሞንጆሪኖ) ወንድም፤ የስብሀት ነጋ የወንድም ልጅ፤ በኢትዮጲያ 3ኛው ሀብታም የሚባሉት፤...

























