admin

admin
15240 POSTS 0 COMMENTS

ጨፍጫፊዎችን አስቀምጦ ተጨፍጫፊውን ሕዝብ የሚያወግዝ ባንዳ እንጅ የሃይማኖት አባት አይደለም!

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በነዚህ ሦስት ቀናት (ለነገሩ ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ አድርጎታል) ትግሮች በተለያዩ ቦታዎችና የትምህርት ተቋማት የፈጸሟቸውን ግድያዎች በመቃወም በተለያዩ ስፍራዎች ተማሪዎች (በዚህ አጋጣሚ...

“..ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ” (ታማኝ በየነ)

"የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ሕዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ...

የጨለንቆውን ጭፍጨፋ በማውገዝ በአምቦ ህዝባዊ ዓመጽ ተቀስቅሳል (በወንድወሰን ተክሉ)

በጨለንቆ የ18ንጹሃን በአግዓዚ መጨፍጭፍ ቁጣን ቀሰቀሰ የጨለንቆውን ጭፍጨፋ በማውገዝ በአምቦ ህዝባዊ ዓመጽ ተቀስቅሳል በምስራቅ ኦሮሚያ ጨለንቆ በአግዓዚ ሰራዊት የተፈጸመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ በኦሮሚያ በተለይም በኦምቦ ህዝባዊ ዓመጽ...

እምቢ ለዘረኝነት!!! (ሀብታሙ ባዩ)

“እኛ” እና “እነርሱ” … እያስባለ በህዝቦች መካከል የመለያየት ግንብ ያስገነባል - ዘ ረ ኝ ነ ት! ዘረኝነት በሽታ ነው፤ ለዛውም ፈውስ ያልተገኘለት በሽታ፡፡ ዘረኝነትን መሠረት...

ኧረ ተው ግፉን በልክ አድርጉት ይቺ ቀን ትቀየራለች (ሂሩት ሃይሉ)

※ተው ዘረኝነት ጥሩ አይደለም ስንል,, ዝም በሉ የደርግ እርዝራዦች እንባላለን! ※ተው አትከፋፍሉን አንተ ኦሮሞ፣አንተ አማራ፣አንተ ጉራጌ ፣ አንተ ምናምን እያላችሁ አታባሉን ስንል,,, ዝም በሉ የሻብያ...

ወሎ እና ጎጃም በዛሬ ውሎ (ሃብታሙ ኣያሌው)

ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ ሙሉ በሙሉ በቀጥታ የመከላከያ እዝ ስር እንዲሆን እራሱን የፀትታ ምክር ቤት ሲል የሰየመው አካል መወሰኑን ተከትሎ ከብአዴን ጋር እስጥ...

Tamagne Beyene Released

Tamagne Beyene & Colleague Released After 4 Hours Detention in DC When Protesting Against Abuse of Africans in Libya.

EDITOR PICKS