>

"..ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ” (ታማኝ በየነ)

“የታሰርኩት የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ በተወከልኩበት ቱርክ ውስጥ ሰክሬ ሳሽከረክር አይደለም።ወይም ዋሽንግተን በዲፕሎማትነት ተመድቤ በሰለጠነ ሕዝብ መካከል እንዳልሰለጠነ ኋላ ቀር ተላላኪ ካድሬ- ሰው ላይ ተኩሼ አይደለም። ወይም በለንደን የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሆኜ ድራግ ሳመላልስ አይደለም ።የታሰርኩት ድምፅ ላጡት ወገኖቼ ስለጮኹላቸውና ስላለቀስኩላቸው ነው። ግን ታስሬ አልቀረኹም። ህግ የበላይ የሆነበት ሀገር ስለሆነ ወዲያው ተፈትቻለሁ።” ታማኝ በየነ

Filed in: Amharic