admin
በማያውቁት የምርጫ ሥርዓት ላይ መደራደር፤ (ውብሸት ሙላት)
በማያውቁት የምርጫ ሥርዓት ላይ መደራደር፤
ቅይጥ-ትይዩ፤ምን ከምን ይቀየጣል? እንዴት ይቀየጣል?
ኢሕአዴግ ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ድርድር ከጀመረ በርካታ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ ከሚደራደሩባቸው አጀንዳዎች አንዱ የምርጫ ሥርዓቱን ማሻሻል...
ምን እየተካሄደ ነው? (ዮናስ ሃጎስ)
በአሁኑ ሰዓት ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ለመረዳት ወይ የፖለቲካል ሳይንስ ምሩቅ አሊያም ባለሙያ ተንታኝ መሆን አይጠበቅብህም። በቃ ባለፉት 26 ዓመታት እስካሁን የመጣንበት...
ጎበዝ … ጥቂት ሂሳብ እንስራ! (ዘውድአለም ታደሰ)
1ኛ የኦሮሚያ ህዝብ ቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ ባደረገ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለዘመናት ሁሉን ህዝብ በፍቅር ሲያስተናግድ የኖረው የሶማሊያ ህዝብ የኦሮሞ ተወላጆችን ገደለ ተባለ።
በሚገርም ሁኔታ...
WHO cancels Robert Mugabe goodwill ambassador role (BBC)
The World Health Organization has revoked the appointment of Zimbabwe's Robert Mugabe as a goodwill ambassador following a widespread outcry.
"I have listened carefully to...
አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው (ክንፉ አሰፋ)
ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ - የጣልያኑ ጀነራል...
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው (አዲስ አድማስ)
• “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው”
• “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር”
• “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች”
ባለፈው...
ማነዉ ዘረኛ? (ሞሃ ሞሰን)
ኦሮሞ ወይስ እኛ
የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ አላማ የማዉቀዉንና የኖርኩበትን እዉነት በመጻፍ ሐገሬ ላይ እያንዣበበ ባለዉ አደገኛ ሁኔታ የተነሳ እንደዜጋ ሐላፊነቴን ለመወጣት ነዉ::
በርዕሱ ላይ እኛ ስል...
የሚበጀው (ሃብታሙ አያሌው)
በርግጥ ለአቡነ ማትያስ የሚበጀው ስልጣን እለቃለሁ በማለት አባዱላ እና በረከትን መምሰል ወይም ማህበረ ቅዱሳንን ማፍረስ ሳይሆን የቤተክርስቲያን ራስ እርሱ ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን እና...


























