admin
የመገንጠል ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ፤ ከሰላም ይልቅ ግጭት አስከታይነታቸው፤ (በውብሸት ሙላት)
(ክፍል ሁለት)
በክፍል አንድ ላይ የሚገነጠለው ብሔር/ብሔረሰብ ምክር ቤት ውሳኔ እና የማሰላሰያ ጊዜን በተመለከተ እንከኖቹን በተለይም መገንጠልን ሥራ ላይ ማዋል ቢፈለግ በሰላም መለያየትን እንደማያስችሉ ለማሳየት...
«የብሔርተኝነት» እሳቤው ወያኔ አምሶ ከቆላው የሚተርፈውን ማሳረር ነው (አቻምየለህ ታምሩ)
ካለፉት ጥቂት ሳምንታት ጀምሮ እስካሁንም ድረስ እንደቀጠለ ያለው የምስራቅ ኢትዮጵያ «ችግር» ወያኔ የፈጠረው እንጂ በቋንቋ ላይ የተመሰረተው «የብሔር ፌድራሊዝም» የወለደው እንዳልሆነ ለማሳየት በጎሳ ብሔርተኞች...
የማይሻሻል ሕገ መንግስት በመጨረሻ ተቀድዶ ይጣላል! (ስዩም ተሾመ)
በዓለም ላይ ሁሉም ነገር ይቀየራል። ሁሉም ነገር ሂደቱን ጠብቆ ይለወጣል። በእርግጥ በዓለም ላይ የማይለወጠው አንድ ነገር ነው። እሱም “ለውጥ” ራሱ ነው። ኢትዮጲያ ውስጥ ግን...
Reflecting on ‘The Amhara Psychology’ (Hewan Z simeon)
Recently, a piece was posted online written by Befeqadu, a blogger, an activist, interested in and usually posting findings, thoughts and ‘feelings’ on issues...
‹‹የመጀመሪያው የቁንጅና ውድድር በኢትዮጵያ››153ኛ ዓመት መታሰቢያ
አምደ ጽዮን ምንሊክ
ከዛሬ 153 ዓመታት በፊት (መስከረም 19/1857 ዓ.ም) በዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቁንጅና ውድድር በጎንደር ተካሂዶ ነበር፡፡
የመስቀል በዓል በዋለ በሁለተኛው...
የማንነት ዓይነቶች፤ (ውብሸት ሙላት)
የዐምሀራ ብሔርተኝነት ሲነሳ፤
ዐምሀራ ብሔር ስላልሆነ ወይንም የማንነት ጥያቄ ስላነሳ ሳይሆን አንዳንድ ምሁራን ስለዐምሀራ ጉዳይ ሲጽፉ ዐምሀራ የሚባል ብሔር የለም በማለት የብሔርነት ህልውናውን ጭምር ከመጠራጠራቸው...
በአገር ጉዳይ ድርድር የለም! (ሃብታሙ አያሌው)
አገር ከሌለ ህዝብ የለም! ለዚህ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም የምንለው። ኢትዮጵያዊነት ከሌለ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ልትኖር አትችልም። ትበታተናለች። ትበታተናለች ማለት ግን ሌሎች ራሳቸውን የቻሉ (independent) ትናንሽ...
ኢትዮጲያዊነትን መገንባትና ማፍረስ: ከአፄ ሚኒሊክ እስከ መለስ! (ስዩም ተሾመ)
የኢህአዴግ መንግስት ትላንት ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ብሎ አስደመመን። በቀጣይ ቀናት ደግሞ “የአገር ፍቅር ቀን”፣ “የአንድነት ቀን” እና “የኢትዮጲያ ቀን” እያለ ሊያስገርመን ተዘጋጅቷል።...


























