admin
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው (አዲስ አድማስ)
• “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው”
• “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር”
• “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች”
ባለፈው...
ማነዉ ዘረኛ? (ሞሃ ሞሰን)
ኦሮሞ ወይስ እኛ
የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ አላማ የማዉቀዉንና የኖርኩበትን እዉነት በመጻፍ ሐገሬ ላይ እያንዣበበ ባለዉ አደገኛ ሁኔታ የተነሳ እንደዜጋ ሐላፊነቴን ለመወጣት ነዉ::
በርዕሱ ላይ እኛ ስል...
የሚበጀው (ሃብታሙ አያሌው)
በርግጥ ለአቡነ ማትያስ የሚበጀው ስልጣን እለቃለሁ በማለት አባዱላ እና በረከትን መምሰል ወይም ማህበረ ቅዱሳንን ማፍረስ ሳይሆን የቤተክርስቲያን ራስ እርሱ ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን እና...
የአቶ ካሳን ንግግር ሳስብ | በጸሎት ፍ. (ስዩም ተሾመ)
በቅርቡ በድንገት ከሚኒስትርነት ወደ አምባሳደርነት የተመደቡት ነባሩ ታጋይ አቶ ካሳ ተክለብርሀን ለመንግሥታዊው አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲህ አሉ።
– ‘የኢህአዴግ አመራር….በጥልቅ ተሀድሶው ወቅት በነበረው ግምገማ ህዝባዊነት...
ህውሃት የአረጀ ዶሴ እያገላበጠች አሮጌ ስልቶችን አሁንም እየተጠቀመች ነው (ቬሮኒካ መላኩ)
ሀ ~ ዛሬ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በእጅ ፅሁፍና በፊርማ ወደ ሳይበሩ አለም የለቀቃት ቀቢፀ ተስፋ አስቂኝ ናት። ፅሁፏ ለቀጣይ 25 አመታት ድርጅታቸው ያለውን ራእይ ልትነግረን...
“የተቃዋሚው መሪ ኢትዮጵያ ቢሆን ምን ይደረጉ ነበር? (ቅዱስ መላኩ)
በእንዲህ ያለ ወቅትስ የት ይገኙ ነበር?"
ኬንያዊያን ዛሬ የነጻነት ቀናቸውን እያከበሩ ነው። ስራ የለም፤ብሄራዊ በዓል ነው። የሃገሪቱ መዲና ታላላቅ ጎዳናዎችም ጭር ብለዋል። ከነዚህ ዋና ዋና ጎዳናዎች...
Robert Mugabe is appointed a WHO goodwill ambassador, stunning critics
By Helen Branswell
The new head of the World Health Organization has named Zimbabwean President Robert Mugabe a goodwill ambassador for the agency, a move...
ሀገራዊ ዕብደት (ዳንኤል ክብረት)
ሁሉ በሽተኛ ሁሉ ራሴን ባይ
በቤታችን ደኅና መጥፋቱ ነወይ
የሚል የበገና ዘለሰኛ አለ፡፡ አሁን ያለችውን ሀገራችንን ቀድሞ ያየ ደራሲ መሆን አለበት የገጠመው፡፡ በሀገሪቱ ውስጥ ጤነኛ...






















