admin

admin
15149 POSTS 0 COMMENTS

ስንት ትውልድ እስኪጠፋ እንጠብቅ? [ፍርዱ ዘገዬ]

ዳዊት በመዝሙሩ – “አቤቱ ጌታ ሆይ ጸሎቴን ስማ፤ ጩኸቴም ወዳንተ ይድረስ፣ በመከራየም ቀን ፊትህን ከኔ አታዙር” ሲል ፈጣሪውን ተማጽኗል፡፡ እኛስ? ከልበ ድንጋዮቹ ወንድሞቻችን ግፍና...

ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን! ክፍል ፯ [ሙሉቀን ተስፋው – የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]

አክሱም ለሁለት ቀናት ቆይቻለሁ፡፡ የአክሱም ከተማ እንደ ሽሬ ሁሉ ጽዳትና ውበት ያላት ናት፡፡ አክሱም ዩንቨርሲቲ የሚያስተምር አንድ ወዳጅ አለኝ፡፡ አክሱም እንደገባሁ እንዲያሳየኝ የጠየቅኩት የአክሱም...

የኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? [ይሄይስ አእምሮ]

የ2008ን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ አንድ የኢትዮጵያ ይሁን የትግራይ ውሉ ባልታወቀ አየር መንገድ ውስጥ የሚሠራ ሰው በቤቱ ምሣ ጋበዘኝ። ተራ ጎረቤቱ እንጂ የሰማሁትን በሆዴ...

ኩሩው ፕሮፌሰር እና እሳቤዎቻቸው [በ ውይይት]

 ውይይት የአደባባይ ምሁሩ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም 86ኛ የልደት በዓል በአዲስ ቪው ሆቴል ሚያዝያ 16፣ 2008 በአድናቂዎቻቸው አዘጋጅነት ተከብሮ ውሏል። ይህ ጽሑፍ ከዚያ በፊት በተለያዩ መገናኛ...

ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ- ክፍል ፮ [ሙሉቀን ተስፋው – የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]

ሁለት ብርድ ልብስ ለብሼ ባድርም የደባርቅ ብርድ የሚቻል አልነበረም፡፡ በጠዋት ተነስቼ ወደ አውቶቡስ መናኻሪያ ሔድኩ፡፡ መናኻሪያ አካባቢ የማየው ሁሉ ወፍራም ጋቢ ወይም ፎጣ የለበሰ...

Ethiopia: Bekele Gerba’s Trial in T-TPLF Monkey Kourt [Professor Alemayehu G. Mariam]

In American legal lore, there is the Scopes Monkey Trial. In 1925, a high school teacher named John Scopes was prosecuted in Tennessee for teaching...

ከተመስገንነቱ ፈቀቅ ያላለው ተመስገን ደሳለኝ! [ታሪኩ ደሳለኝ]

በ20/8/08ዓም ሐሙስ እለት በእስር ቤት ተገኝቼ ከተሜን ጋር እየተጫወትን በመሀል ተሜ "ዛሬ ሆስፒታል ትሄዳለህ ብለውኛል" አለኝ። አላመንኩኝም የህመሙ ደረጃ ምን ያሃል እንደደረሰ ተሜን የጠየቁት...

EDITOR PICKS