admin

admin
15173 POSTS 0 COMMENTS

ኢትዮጵያዊያኑ ጦማሪዎች ፍትህ ሲጠብቁ አንድ አመት ሞላቸው [ግሎባል ቮይስስ]

የግንቦቱ ምርጫ ሲቃረብ ተቃውሞ ላይ ጥቃት ሲበረታ ስድስቱ ወጣት ጦማሪያን እና ሶስቱ ጋዜጠኞችም በእስር ላይ እንዳሉ ነው ::ነገርግን ምእራባዊያን ዝም ብለው ይመለከታሉ:: በ2004 ዘጠኝ ኢትዮጵያዊያን...

መንግስታዊ ሽብር የህዝብን ቁጣ ያባብሳል እንጂ መፍትሔ አይሆንም! [ሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ]

ዛሬ ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም የተወካዮች ም/ቤት የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፉን እንደሚደግፍ እና ደጋፊዎቹና አባላቱ በሰልፉ ላይ እንዲገኙ በትናንትናው እለት...

Ethiopia: Free Zone 9 Bloggers, Journalists [HRW]

A Year After Arrests, Drop Politically Motivated Charges (Nairobi) – Ethiopian authorities should immediately release nine bloggers and journalists arrested a year ago who are...

ወያኔነት ለኔ ጥፋት ነው – መልስ ለዶ/ር ቴድሮስ [ግርማ ካሳ]

ዶር ቴድሮስ አዳኖም በሶሻል ሜዲያ ከፍተኛ ትችት እየቀረበባቸው ነው። «ሰዎች ወያኔ ይሉኛል» ብለው በወያኔነታቸው እንደሚኮሩ ጽፈዋል። ሁኔታውን ለተከታተለ ሕዝቡ በርሳቸው ላይ ቅሬታና ትችት ያቀረበው፣...

የማለዳ ወግ… ሀዘን የወለደው ደካማ ስሜት ፍርሃት ! [ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ]

* በጨለመው ሚያዝያ ፣ የጨነቀ እለት ... በማለዳው አነሳሴ እንደለመድኩት በስደቱ ዙሪያ ገብ የሆነውንና እየሆነ ስላለው ልሞነጫጭር ፣ ልብተከተክ አልነበረም ... ከትናንት ከትናንት በስቲያ ጠዋት...

የዛሬ ቀትር – በጨርቆስ ሀዘን ቤት[ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]

‹‹ልጆቼ፣ እኛ በታረድን›› በጨርቆስ የነበሩ አንድ እናት ለቅሶ ‹‹ወያኔ አታለለን … ወያኔ ሌባ …ይለያል ዘንድሮ …ወይኔ ወይኔ›› በጨርቆስ የነበሩ ወጣቶች ያሰሙት ተቃውሞ እና ሀዘን ከሰሞኑ በአይሲስ በዘግንኝ...

ጨለማው ሳምንት [ክንፉ አሰፋ]

እየሩሳሌም አስፋው እንደወትሮው ቴሌቭዥን ከፍታ እየተመለከተች ነው። ብርቱካንማ ቱታ የለበሱና፣  እጆቻቸው የፍጢኝ የታሰሩ ወጣቶች በአሸባሪዎች ታጅበው ሲጓዙ ያሳያል ቴሌቭዥኑ። ለእርድ ከተሰለፉት ወገኖች ፊት ለፊት...

EDITOR PICKS