admin

admin
15157 POSTS 0 COMMENTS

ሁለት ወራት በማዕከላዊ – ዞን ዘጠኝ

Zone 9 በትላንትናው ዕለት የዞን ዘጠኝ አባላት እና ጋዜጠኞች ከታሰሩ 60ኛ ቀናቸውን (ሁለተኛ ወራቸውን) አስቆጥረዋል እስካሁን ማስረጃ ያልቀረበባቸውና በሕገ-መንግስቱ ሊከበርላቸው የሚገቡ መብቶች ሁሉ ተንደው በማዕከላዊ...

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትን የደፈጠጡ አገር አልባ ናቸው! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም-ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]

በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ወንጀል ፍፃሜ መሪ ተዋንያን ሆነው ከቆዩ በኋላ በመሰደድ በአሜሪካ እራሳቸውን ደብቀው በተቀመጡ የሰብአዊ መብት ደፍጣጮች ላይ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የፍትህ መምሪያ ጥቆማእንዲቀርብለት ኢትዮጵያውያንን/ትን በማበረታታት ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህ በሰው ልጆች ላይ ወንጀልን የፈጸሙ ጨካኞች በሰው አገር ሄደው ተደብቀዋል፡፡ እነዚህ ወንጀለኞች በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በበማታለል ገብተው ለ30 ዓመታት ተደብቀዋል፡፡ እነዚህ...

አምሳሉ ገ/ኪዳን ለዳግመኛ ጊዜ በማዕከላዊ ተጠራ

በዳዊት ሰለሞን የዕንቁ መጽሔት የመጋቢት ወር 2006 ዕትም ላይ ‹‹የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ ሐውልቶች ለምንስና ለማን ናቸው ››በሚል ርዕስ የመጽሔቷ አምደኛ አምሳሉ ገ/ኪዳን ያቀረቡት ጽሁፍ...

‹‹ …ያኔ በምወደው የጋዜጠኝነት ሙያ እየሰራሁ እቀጥላለሁ›› ጀግናው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ (ከቃሊቲ እስር ቤት

በጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ‹‹ …ያኔ በምወደው የጋዜጠኝነት ሙያ እየሰራሁ እቀጥላለሁ›› ጀግናው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ (ከቃሊቲ እስር ቤት) ========= ቅዳሜ ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም ከታች በፎቶግራፍ የምንታይ ...

አርቲስት ዳምጠው አየለ፤ በሰላም ከሚያከብረው ሕዝቡና ከሚያፈቅራቸው ቤተሰቦቹ ጋር ተቀላቅሏል [ጋዜጠኛ ኣበበ ደመቀ-ኖርዌይ]

ምክትል መቶ አለቃ አርቲስት ዳምጠው አየለ ለ8 ዓመታት በስደት ከቆየባት ከኖርዌይ ባለፈው ሰኞ ጁን 16 ወደሚወዳት ሃገሩ በክብር ተሸኝቶ፤ከሚያከብረውሕዝቡና ከሚያፈቅራቸው ቤተሰቦቹ ጋር በሰላም ተገናኝቷል። የምክትል...

No Country for Ethiopian Human Rights Abusers (Professor Alemayehu G. Mariam)

The U.S. Justice Department encourages Ethiopians to report human-rights abusers hiding in plain view in America They are hidden in plain view. They have been...

ኢትዮጵያውያን በስዑዲ እየተሰቃዩ ነው

  በስዑዲ ዓረብያ "ዲዛን" በምትባል የደሴት ከተማ ፈጂም "ናዓም" በሚባል ወህኒቤት ኢትዮጵያውያን ታስረው እየተገረፉ፣ ተገርፈው እየቆሰሉ፣ ቆስለው እየታመሙ፣ ታመው ሳይታከሙ እየሞቱ፣ ሞተው በረኻ ላይ እየተጣሉ፣...

EDITOR PICKS