admin

admin
15227 POSTS 0 COMMENTS

የተራራ ሌቦቹ ምርጫ! (ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው)

የተራራ ሌቦቹ ምርጫ! ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው * የፌደራል መንግስቱ ይህን ሕገ-ወጥነት ዝም ብሎ ማየት የለበትም፤ - አብንና አዴፓ እነዚህን የተራራ ሌቦች በተለያየ መንገድ ማጋለጥ አለባቸው፤ - አክቲቪስቱ ትህነግና ጫጩቶቹ...

የንጉስ ምኒልክ የአርሲና የሐርር ጦርነቶች…!!!  (ዝክረ ነገር)

የንጉስ ምኒልክ የአርሲና የሐርር ጦርነቶች...!!!  ዝክረ ነገር አፄ ዮሐንስ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ በመሆናቸው ራስ አዳልን "ንጉሥ ተክለሃይማኖት" ብለው የጎጃምና የከፋ ንጉሥ አድርገው ሾሙ። የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት...

ያልጠራው የብልፅግና ውህድ አደረጃጀት….!!!! (ነአምን አሸናፊ)

ያልጠራው የብልፅግና ውህድ አደረጃጀት....!!!! ነአምን አሸናፊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ካከናወኗቸው አበይት ተግባራት መካከል፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን (ኢሕአዴግ) ወደ...

ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

ሽግግሩ ወደ ህሊና ቁስልነት እየተለወጠ ነው!!! ያሬድ ጥበቡ * ከመጥበሻው ወደ እሳቱ መወርወራችንም የማይታበል ሃቅ  ነው!!! ከታች የተያያዘው ፅሁፍ፣ በዛሬው ዕለት ከ4 ዓመታት በፊት ለወያኔ መሪዎች የተላለፈ...

የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ? (ከሽግዬ ነብሮ- ኢጆሌ ባሌ)

የደኅንነት ዋስትናዬን ማስጠበቅ ያልቻለ መንግሥት ለምኔ? ከሽግዬ ነብሮ ኢጆሌ ባሌ   “ዳኛውም ዝንጀሮ    ፍርድ ቤቱም ገደል  ከየት ላይ ተቁሞ ይነገራል በደል”   በሀገሪቱ ሊፈጠሩ የሚችሉ የፀጥታ ችግሮችን አስቀድሞ መተንበይ ወይም (forecast) ማድረግ፣ የሚወሰዱ...

የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው…!!!  (ዘመድኩን በቀለ)

የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው...!!!  ዘመድኩን በቀለ  • ይሄ ፖሊስ እኮ ነው “አልታዘዝኩም” ብሎ ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆችን ቆሞ ሲያርድ ሲያሳርድ የዋለው። ህዝቡ እውነት አለው።     ኦሮሚያን የምድር ሲኦል...

የጄነራል ኃየሎም አሟሟት እና የአቶ ሊላይ ‘አዲስ መረጃ’! (ዳዊት ከበደ)

የጄነራል ኃየሎም አሟሟት እና የአቶ ሊላይ ‘አዲስ መረጃ’! ዳዊት ከበደ በፋና ሚዲያ ላይ የቀረበውን፤ የአቶ ሊላይን ቃለ ምልልስ ያደመጠ ማንኛውም ሰው፤ በትርክቱ መማለሉ አይቀርም። ሆኖም ልብ...

EDITOR PICKS