admin

admin
15227 POSTS 0 COMMENTS

ታሪክን በተመለከተ “ብሔራዊ ንግግር” ማድረግ ከሚቸግርባቸው ምክንያቶች ውስጥ አምስቱ..!!! (በፍቃዱ ሀይሉ)

ታሪክን በተመለከተ "ብሔራዊ ንግግር" ማድረግ ከሚቸግርባቸው ምክንያቶች ውስጥ አምስቱ..!!! በፍቃዱ ሀይሉ ተግዳሮት ፩፣ ባለታሪክና ትውልድን መቀላቀል 1.1. የጥንት ሰዎች ጥፋት (ልማት) ሲነገር፣ በብሔር/ቋንቋ የሚመስሏቸው በሙሉ እኛ ላይ...

መንግስት እና የኃይል አጠቃቀም፤ የሕግ የበላይነት Vs ሥልጣን…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

መንግስት እና የኃይል አጠቃቀም፤ የሕግ የበላይነት Vs ሥልጣን...!!! ያሬድ ሀይለማርያም   ከልክ ያለፈም ትዕግስት፤ ከልክ ያለፈም የኃይል አጠቃቀም መንግስታዊ ባህሪዎች አይደሉም። አንዱ የመንፈሳዊ ሰው ሌላው የአፋኝ ቡድን...

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የቀረበ ምክረ ሐሳብ   (አቻምየለህ ታምሩ)

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የቀረበ ምክረ ሐሳብ    አቻምየለህ ታምሩ (1) መግቢያ    ኢትዮጵያ ባለፈው  ግማሽ ምዕት ዓመት ውስጥ  ችግር ተለይቷት ባያውቅም ባለፉት ጥቂት ዓመታት ግን ባለፉት ኀምሳ...

የክልሎች ጣጣ:- ዛሬ ጎሣዎች ለክልልነት እንደሚጮሁት ነገ ደግሞ ለመገንጠል ይጮሃሉ! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም)

የክልሎች ጣጣ:- ዛሬ ጎሣዎች ለክልልነት እንደሚጮሁት ነገ ደግሞ ለመገንጠል ይጮሃሉ! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ወያኔ ክልሎችን አካለ ስንኩላን አድርጎ የፈጠረው ለብልሃቱ ነው፤ ዋናው ዓላማ ጎሣዎችን በማናከስ ዳኛ ሆኖ...

እግዚአብሔር ይማርህ !!  ከኑመጋ ዱቢን፤ እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ… … ••• ( ዘመድኩን...

እግዚአብሔር ይማርህ !!  ከኑመጋ ዱቢን፤ እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ… … ••• ዘመድኩን በቀለ    * የምመክርህ ብትሞት የፈለገ ብትታመም እንዲህች ብለህ ሚኒልክ ሆስፒታል ሄደህ እንዳትታከም! * ኮሮና ይዞህ ቢገድልህ እንኳ...

እሱ_Think tank ሳይሆን Sink tank ነው! (እንግዳ ታደሰ)

እሱ Think tank ሳይሆን Sink tank... ነው! እንግዳ ታደሰ ከጦቢያ መጽሄት ቋሚ አምደኛ ከነበረው ሀሰን ዑመር አብደላ ጋር ቁጭ ብሎ ማውራት፣ የዚያን ትውልድ ፖለቲካ ውጣ ውረድ ከማወቅ...

ከሚያጨበጭብላቸው ከሆንክ ብትገድልም ያጨበጭብልሀል፤ ከሚረግማቸው ከሆንክ ብታድንም ይረግምሀል!  (ዶ/ ር በድሉ ዋቅጅራ)

ከሚያጨበጭብላቸው ከሆንክ ብትገድልም ያጨበጭብልሀል፤ ከሚረግማቸው ከሆንክ ብታድንም ይረግምሀል!  ዶ ር በድሉ ዋቅጅራ . . እንደኛ ኢትዮጵያውያን በሰብአዊነት ሚዛን የቀለለ ማህበረሰብ አንዱ መገለጫ ግለሰቦችን፣ ጎሳን/ብሄርን እና ቡድንን ከሰብአዊነት እሴቶች...

“ህወሀት ከግብፅ ጋር ቢመሳጠር ምንም አይገርምም” (ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ)

"ህወሀት ከግብፅ ጋር ቢመሳጠር ምንም አይገርምም"   -  "የህወሀት አመራሮች ለኢትዮጵያ ደንታ አላቸው ብዬ አንድም ቀን  አምኜ አላውቅም፤  አሁንም አላምንም!!!"  ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ https://www.facebook.com/670822272957744/posts/4559282387445027/

EDITOR PICKS