admin

admin
15212 POSTS 0 COMMENTS

በዐፄ ዮሐንስ ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

በዐፄ ዮሐንስ ዘመን የነበረው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የታተመው  ሰንደቅ ዓላማ የዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ዘመነ መንግሥት  የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ ዓላማው መቀሌ...

ያለ መስዋዕትነት የተገነባ ሀገር የለም! (አሰፋ ሃይሉ)

ያለ መስዋዕትነት የተገነባ ሀገር የለም! አሰፋ ሃይሉ ባለፈው "ብሔራዊ የአንድነት በዓል" (ወይ እንደዚያ የመሠለ ስያሜ የተሰጠው) የጳጉሜን ዝግጅት በቤተመንግሥት ተደግሶ ሀገርን ጉድ ያሰኘችውን ታዳጊይቱን ትንታግ ገጣሚ...

ኢሬቻ በዶ/አብይና በአቶ ለማ አንደበት! (ዮሀንስ መኮንን)

ኢሬቻ በዶ/አብይና በአቶ ለማ አንደበት! ዮሀንስ መኮንን * Irreechi kenya irree keenyaa  (ኢሬቻችን ክንዳችን ነው) ኦቦ ለማ መገርሳ እና ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ በ OBN...

ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ  (መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ )

ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ    መስፍን ማሞ ተሰማ    አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ...

አንዳርጋቸውም ይናገር እኛም አንደናገር!!! (ታምሩ ሁሊሶ)

አንዳርጋቸውም ይናገር እኛም አንደናገር!!! ታምሩ ሁሊሶ  ለአቃቂሩ አቃቂር የአንዳርጋቸው ጽጌ መጽሀፍ ብዙ አንጋግሯል። መጽሀፉ የተጻፈበት ጊዜና ይዘቱ ለበርካታ ዉይይቶች በር እንደከፈተ ይታመናል።  አንድ መጽሀፍ በዚህ ደረጃ ማነጋገሩ...

ዐቢይ አሕመድ ባድመ ላይ የሰቀለው  የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ዐቢይ አሕመድ ባድመ ላይ የሰቀለው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ !!! አቻምየለህ ታምሩ ዐቢይ አሕመድ ስለ ባድመው ጦርነት አውርቶ አይጠግብም። ሻዕብያን ካሸነፉ በኋላ  በሳሞራ ትዕዛዝ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ...

“የፈርጣጩም፣ የወፍ ዘራሹም፣ የተስፈኛውም  ኢላማው አማራ ነው! ለምን ይመስላችሗል?!?” –  (አቶ ዮሐንስ ቧያለው)

"የፈርጣጩም፣ የወፍ ዘራሹም፣ የተስፈኛውም  ኢላማው አማራ ነው! ለምን ይመስላችሗል?!?"   አቶ ዮሐንስ ቧያለው "ፖለቲካ የትም ይቦካል፤ እየሩሳሌም ይጋገራል!" ይላሉ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች። በእርግጥ እየሩሳሌም ከፖለቲካውም በላይ የክርስትና፣...

EDITOR PICKS