admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

ደሃን በማጥፋት ድህነትን መዋጋት አይቻልም! (ያሬድ ሃይለማሪያም)

ደሃን በማጥፋት ድህነትን መዋጋት አይቻልም!   ያሬድ ሃይለማሪያም   የአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማዋን ገጽታ የሚያበላሹ በሚል የፈረጃቸውን የእኔ ቢጤዎች እና ሴተኛ አዳሪዎችን ከከተማዋ ጎዳናዎች ላይ ለማወገድ የሚያስችል እርምጃ...

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ!! (አቻምየለህ ታምሩ)

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጥቁሩ የነጭ ጌታ!! አቻምየለህ ታምሩ የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው የዘመናችን የጥላቻ ብሔርተኞች የበታችነት ስነልቦናቸው ታሪክ በማርከስና ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው በዘመናቸው በድቅድቅ...

ደቡብ ግሎባል ባንክ 4.8 ሚሊየን ብር ተዘረፈ! የተዘራፊ ባንኮቻችንን ቁጥር 22 ደርሷል ( ኤልያስ መሰረት)

ደቡብ ግሎባል ባንክ 4.8 ሚሊየን ብር ተዘረፈ! ኤልያስ መሰረት * የለሊቱ ዝርፊያ የተዘራፊ ባንኮቻችንን ቁጥር 22 አድርሶታል!!!   ትላንት ለሊቱን የደቡብ ግሎባል ባንክ "ጀሞ ቅርንጫፍ" ተዘርፎ ማደሩን ከባንኩ ሰራተኛ ለመስማት ችለናል። ይህንን...

ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! (ዘመድኩን በቀለ)

ወለጋም ተራበ፤ ህፃናትም በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው !!! ዘመድኩን በቀለ * እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት        ወገኔ አለቀ በረሃብ እሳት              ...

በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ – እንተዋወቃቸው፡፡ (ወልደ ማርያም ዘገዬ)

በሰይጣን ግዛትም ሥላሤዎች አሉ - እንተዋወቃቸው፡፡ ወልደ ማርያም ዘገዬ በፈረንጅኛው Trinity ባማርኛው ሥላሤ አብን (the Father)፣ ወልድንና (the Son) መንፈስ ቅዱስን (the Holy Spirit) ይይዛል፡፡ በምሥጢረ...

ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ (ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ)

ፍትሕ ለጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ   በሪሁን አዳነ በዋናነት የሚታወቀው በጋዜጠኝነቱ ነው፡፡ በሪሁን በእንቁ እና ውይይት መጽሄቶች፣ ቀለም ቀንድ እና በረራ ጋዜጦች ላይ በአዘጋጅነት ሰርቷል፡፡...

መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው?

መታገድ ያለበት የዘር ፖለቲካ የትኛው ነው? አቻምየለህ ታምሩ የዘር ፖለቲካ ወይንም Politics of Racism ማለት አንዱ ዘር ከሌላው ይበልጣል ወይም አንደኛው ከሌላው ያንሳል አልያም አንዱ ዘረኛ...

EDITOR PICKS