admin

admin
15210 POSTS 0 COMMENTS

“ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!” ( አለባቸው ደሳለኝ አበሻ)

"ጡረተኛ ፖለቲከኞችና የሜንጫ አብዮተኞች!!!"   አለባቸው ደሳለኝ አበሻ  በአንድ ወቅት ህንድን በቅኝ ገዢነት ያስተዳድሩ የነበሩት እንግሊዞች ህንድ ውስጥ ልጆቻቸው ኮብራ በተሰኘው እባብ እየተነደፉ በመቸገራቸው የኮብራውን ቁጥር ለመቆጣጠር...

አብይ አህመድ የሻዕብያና የኢሳት ሰላይ ሆኖ  ለ6 አመታት ሰርቷል !!! (ዋልያ ኢንፎርሜሽን)

አብይ_አህመድ የሻዕብያና የኢሳት ሰላይ ሆኖ ለ6 አመታት ሰርቷል !!!   ዋልያ ኢንፎርሜሽን   * "...አንተ አራት አመት ስትታሰር እኔ ስድስት አመት ታስሬያለሁ፤ ብድር አለብህ። እኔ ኢንሳ በምሰራበት ጊዜ  ለእናንተ ባቀረብኩት...

ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (ተስፉዬ እሸቱ)

ኢትዮጵያ የማን ናት ?! (በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ጥበባት መምህር፣ የባህል ተመራማሪና ተዋናይ) • እኔ ምለው ይሄ የኛን አገር የአማራ፣ ኦሮሞ እና ትግሬ… ወይም የኦሮሞ፣ ትግሬና...

ምሥጢረ ደብረ ታቦር!!!   (ገብረ እግዚአብሔር ኪደ)

ምሥጢረ ደብረ ታቦር!!!     ገብረ እግዚአብሔር ኪደ  (መቅረዝ ዘተዋሕዶ )፡-    ••• ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፊሊጶስ ቂሳርያ ለደቀመዛሙርቱ “ሰዎች  የሰውን ልጅ ማን ይሉታል?” ብሎ ጠይቋቸው ነበር፡፡ እነርሱም “አንዳንዶች ከእናቱ...

የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ማን ነው?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ማን ነው?!? አቻምየለህ ታምሩ   * ...በጠላት ቁጥጥር ስር ወድቆ ማንነቱን እንዲያጣ፤ ቋንቋው፣ ታሪኩና ባሕሉ ተረስቶ ከሰው በታች ለመኖር እድሉ ሆኖ እንዲቆይ የተደረገው የኦሮሞ...

 ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ – የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በአፈና አይገታም !

የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በአፈና አይገታም ! * ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የብሔራዊ ምክር ቤት የ1ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔ ማጠናቀቂያ የተሰጠ መግለጫ   የህዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ...

ትንቢትን በሤራና በግድያ ማስቀረት አይቻልም! (ትንቢቱ ደረሰ – ከአዲስ አበባ)

ትንቢትን በሤራና በግድያ ማስቀረት አይቻልም! ትንቢቱ ደረሰ -ከአዲስ አበባ የባህር ዳሩን የአማራ ባለሥልጣናት ጭፍጨፋ አስመልክቶ ሄኖክ የሽጥላ በዩቲዩብ ያቀረበውን ሀተታ ተከታተልኩ፡፡ እነአቢይና ወያኔዎች ይህን ግድያ ማቀነባበራቸውን...

EDITOR PICKS