>

አብይ አህመድ የሻዕብያና የኢሳት ሰላይ ሆኖ  ለ6 አመታት ሰርቷል !!! (ዋልያ ኢንፎርሜሽን)

አብይ_አህመድ የሻዕብያና የኢሳት ሰላይ ሆኖ ለ6 አመታት ሰርቷል !!!  
ዋልያ ኢንፎርሜሽን
 
* “…አንተ አራት አመት ስትታሰር እኔ ስድስት አመት ታስሬያለሁ፤ ብድር አለብህ። እኔ ኢንሳ በምሰራበት ጊዜ  ለእናንተ ባቀረብኩት መረጃ አንገቴን ለካራ ሰጥቼ ነው፤ ሶስት ልጆቼንና ባለቤቴን የአሜሪካ መንግስት እየረዳቸው እንዲቀመጡ፤ የአጃ ቂጣ እየጠፈጠፉ እንዲበሉ ያደረግኩት፤ በህይወቴ ቁማር ተጫውቼ ነው።
ጨካኙ ወያኔ እንደሚዘለዝለኝ ሳልረዳ ቀርቼ አይደለም መረጃዎች ለእናንተ (ለግንቦት 7) ሳቀብል የቆየሁት።
አንዳርጋቸው ፅጌ ካናዳ በነበረው ስብሰባ ከዶክተር አብይ አህመድ ጋር ተነጋገርነው ካሉት ሀሳብ የተቀነጨበ
አብይ አህመድ የሻዕቢያና የኢሳት መረጃ አቀባይ/ሰላይ/ እንደነበረ አንዳርጋቸው ፅጌ ካናዳ በነበረው ስብሰባ አጋለጠ። የአገርን ብሔራዊ ደህንነትና ጥቅም ለጠላት አገር አሳልፎ ከመስጠት የበለጠ የአገር ክህደት/Treason/ ይኖር ይሆን? አሁን ደግሞ ጠያቂ የሌለው ስልጣኑ ተጠቅሞ ከማን ጋርና ለማን እንደሚሰራ ከአንድ አመት ሁኔታው የምንረዳው ይመስለኛል። በህይወት ካለሽ ፅናቱን ይስጥሽ ኢትዮጵያ……
ዝርዝር መረጃውን ቪድዮው ላይ አለላችሁ።
Filed in: Amharic