Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ይህን የለውጥ እንቅስቃሴ ማንም ሊያስቆመው አይችልም” - ገዱ አንዳርጋቸው
“ይህን የለውጥ እንቅስቃሴ ማንም ሊያስቆመው አይችልም” – ገዱ አንዳርጋቸው
በፋሲል የኔ አለም
ቪክቶር ሁጎ “Nothing is more powerful than an idea whose time has come”...

የተደረገልንን እናስተውላለን ግን?! (ዘውድአለም ታደሠ)
የተደረገልንን እናስተውላለን ግን?!
ዘውድአለም ታደሠ
ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ቀን የደቀመዛሙርቱን እግር ዝቅ ብሎ አጥቦ ሲጨርስ «ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን?»...

ከታሪክ አንጓዎች እምየ ምኒልክ
ከታሪክ አንጓዎች እምየ ምኒልክ
እንኳን በቁመናው ዛሬ እንኳ በሙቱ
በምኒልክ ሲባል ይረጋል መሬቱ!!!
መርስኤ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ እንደፃፉት
… ታህሣሥ...

ጂጂ ና የሀገር ፍቅሯ!!! (ተወልደ በየነ - (ተቦርነ)
ጂጂ ና የሀገር ፍቅሯ!!!
ከተወልደ በየነ (ተቦርነ)
ስለ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) አስተዳደግ ያካባቢዋ ልጅ ሆኜ መመልከት ባልችልም በ “ናፈቀኝ” ዘፈኗ...

ድል ለዴሞክራሲ!!! ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ወድ አገርቤት ተመልሷል!!
ድል ለዴሞክራሲ!!!
ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ ወድ አገርቤት ተመልሷል!!!
ጋዜጠኛ ውብሸት ሙላት
የካቲት 7ቀን 2010 ዓ.ም ከቃሊቲ ጨለማ...

ሕግ ህግ ነው!! ሕግ መከበር አለበት!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ሕግ ህግ ነው!! ሕግ መከበር አለበት!!!
ቬሮኒካ መላኩ
ጠቅላይ ሚኒስትሩም ለራሱ ዋስትና የሚሆነው ህጉ እንጅ ቡድኖች አይደሉም።ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ...

የክፋት ዋጋው ስንት ነው? የንስሃስ መግቢያስ ከወዴት አለ? (አሰፋ ሀይሉ)
የክፋት ዋጋው ስንት ነው? የንስሃስ መግቢያስ ከወዴት አለ?
አሰፋ ሀይሉ
— ዊኒ፣ ዊኒ፣ ዊኒ…?! ‘Mother of the Nation’?!
ዊኒ ማንዴላን ድፍን ዓለም ያውቃታል፡፡...

አስቸኳይ ትኩረት ለድንበራችንና ድንበራችን ላይ እያለቀ ላለው ወገናችን!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)
አስቸኳይ ትኩረት ለድንበራችንና ድንበራችን ላይ እያለቀ ላለው ወገናችን!!!
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
የሰሜን ሱዳን የቆዳ ስፋት 1,886,068sq kms ነው፡፡...