>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዝምተኛ ሕዝብ እና የቅጣት ድንጋዮቹ!!! (እንዳለጌታ ከበደ)

ዝምተኛ ሕዝብ እና የቅጣት ድንጋዮቹ!!! እንዳለጌታ ከበደ በደለኞች የትም አሉ – ድኩማንን ገፍተውና ገፍትረው የሚጥሉ፣ ምንዱባንን አስጨንቀው ጉቦና...

ሊፈተሽ የሚገባው የይቅርታ ስርአት!!! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) 

ሊፈተሽ የሚገባው የይቅርታ ስርአት!!!   ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው  እነኝህ በቅሊንጦ ያሉ በደረቅ ወንጀል የታሰሩ እስረኞች (ታራሚዎች) “ይቅርታው...

አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ ከቻይና ለምን ተጠሩ? (ስዩም ተሾመ)

አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ #ከቻይና ለምን ተጠሩ? ስዩም ተሾመ “በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር #ብርሃነ_ገብረክርስቶስ ወደ ሀገር ቤት ተጠሩ”...

ወደ አገር ቤት የገቡት ተቃዋሚዎች ከህወሀቱ ሎቢስ ቆስጠንጢኖስ ጋር ምን ይሰራሉ?!? (ኤርሚያስ ለገሰ)

ወደ አገር ቤት የገቡት ተቃዋሚዎች ከህወሀቱ ሎቢስ ቆስጠንጢኖስ ጋር ምን ይሰራሉ?!? ኤርሚያስ ለገሰ “አገርቤት ጠቅልለው ስለገቡ አንዳንድ የተቃዋሚ...

የዛሬዋን ቀን በትንቢት መነጽር አሻግሮ በማየቱ በዘመኑ ዞምቢዎች የታገደው "ማኔ ቴቄል"!!!

የዛሬዋን ቀን በትንቢት መነጽር አሻግሮ በማየቱ በዘመኑ ዞምቢዎች የታገደው “ማኔ ቴቄል”!!! ዮቶር አብ ዛሬ በካርቶን ታሽገው የመደርደሪያ ያለህ...

ኦህዴድና ብአዴን በኋላ አልሰማንም እንዳትሉ "የፖለቲካ ሽብልቅ" በጣም አስፈላጊ ነው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ኦህዴድና ብአዴን በኋላ አልሰማንም እንዳትሉ “የፖለቲካ ሽብልቅ” በጣም አስፈላጊ ነው!!! ቬሮኒካ መላኩ ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚመራው የለውጥ...

አፄ ሚኒሊክ እና ጡት... (በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

አፄ ሚኒሊክ እና ጡት… በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ አፄ ምኒልክ ደም መፈሰስን እናስቀር ብለው ንጉሥ ጦናን ለመኑት። ንጉሥ ጦና ግን ሉን አሟጦ መዋጋት...

 በጨካኙና ነውረኛው ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ትዕዛዝ የተረሸኑት ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ! (አቻምየለህ ታምሩ)

 በጨካኙና ነውረኛው ኮሎኔል አጥናፉ አባተ ትዕዛዝ የተረሸኑት ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ! አቻምየለህ ታምሩ አጥናፉ አባተ የሚባለው ደም የተጠማ ግለሰብ...