“….አሁን ይሄ ዘመን ፣ይሄ አገዛዝ፣ ይሄ መንግስት፣ በኤህአዴግ የሚመራው መንግስት የኦሮሞ ዘመን አይደለም የኢትዮጵያውያን ዘመን ነው፤ በየተራ ዘመን እየጠራን መኖር አንችልም፤ ሁሉም ዘመን የሁላችንም ዘመን ነው፤ ሁላችንም በእኩል በጋራ በፍቅር የምንኖርባት ኢትዮጵያ እንጂ እንትና ሲመጣ የእነ እንትና ዘመን እያልን ከሄድን እጣውም አይደርሰን፤ ሰማንያ ምናምን ስለሆንን……
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ
“የአገሪቱ እጣ ፈንታ በእኛ እጅ ላይ ነው ያለው፤ ይሄ የእኛ ጊዜ ነው፤ ይሄንን ስል ግን ሌላውን ኢትዮጵያዊ ለመጫን አይደለም፤ ለኦሮሞም ለሌላውም ኢትዮጵያዊ የምትሆን ሀገር የመገንባት የኦሮሞ ሀላፊዎች፣ አመራሮች ሀላፊነት ነው።
ይሄንን ሀላፊነት እከሌ ተቆጣ እከሌ ተንጫጫ ብለን ሳንሸማቀቅ…..” እያለ ይቀጥላል ጃዋር መሀድ
ቪዲዮውን ይመልከቱ