Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝና ኮሚቴዎቹ
በታሪኩ ደሳለኝ /ሚኪ
ዛሬ ህዳር 25/07 ዓ.ም በህዝበ ሙስሊሙ ለተመረጡት መፍትሄ አፈላለጊ ኮሚቴዎች ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የመከላከያ ምስክርነቱን ሲሰጥ...
ለሁሉም እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ [ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር]
የተለያየ እምነት ተከታይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በአገር ላይ የመጣን ችግር በጋራ ሲከላከሉ ዘመናትን አስቆጥረዋል፡፡ የተቀያየሩት መንግስታት ሳይወስኗቸው፣...
ኢትዮጵያ፡ እ.ኤ.አ ኖቬምብር 24/1974ን እናስታውስ፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም :- በነጻነት ለሀገሬ
ባለፈው ሳምንት በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን/ት ቤተሰቦች ከዘመዶቻቸው እና ከጓደኞቻቸው ጋር...
ምን አይነት ሰላማዊ ሰልፍ? [ተክሉ አባተ - ዶ/ር]
ለመጀመሪያ ጊዜ በሰላማዊ ሰልፍ የተሳተፍኩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ግቢ ተማሪ እያለሁ ነበር:: በአራት ዓመት የትምህርት ቆይታዬ በርከት ያሉ...
የእስክንድር ነጋ ያገባኛል ባይነት! [በላይ ማናዬ]
‹‹መብቴን አሳልፌ አልሰጥም፤ የትም ብሆን ስለመብቴና ሀገሬ ያገባኛል፡፡ እዚህ ከሚጠይቁኝ ሰዎች ጋር የፈለኩትን ማውራት እችላለሁ፡፡ እናንተ ከፈለጋችሁ...
የማያዳምጥና የማያነብ መንግስት እድሜው ስንት ነው?[ በድሉ ዋቅጅራ ዶ/ር]
‹‹መንገዱ በዚህ ወር ይጠናቀቃል፤ ባቡሩ በዚህ ወር ስራ ይጀምራል›› ይሉናል፡፡ መንገዱ ወዴት ያደርሳል? ባቡሩ ወዴት ይወስዳል? ልጆቻችን ወጥተው የማይገቡበት...
