Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ተቃዉሞ ሠልፍ፤ ድብደባና እስራት በኢትዮጵያ [ነጋሽ መሐመድ እና አርያም ተክሌ-DW.DE]
አሳካሪ-እና ግልፅ ያልሆነ ፖለቲካ። ለአዲስ አበባ በርግጥ እንግዳ አይደለም።ጥንት እንደ ቅዳሜዉ ነበረች።የዛሬ አርባ አመት የጥንት ሥርዓቷ መለወጡ...
በዘጠኙ ፓርቲዎች ሰልፍ ላይ የተወሰደውን ህገወጥ እርምጃ እናወግዛለን [አንድነት]
አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ ታጋዮችና በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማሳደዱን አሁንም ቀጥሎበታል። የዘጠኙ ፓርቲዎች...
የትብብሩ አመራሮች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰሱ[ ነገረ ኢትዮጵያ]
‹‹ህገ መንግስቱን ማየት አለብኝ›› ዳኛው
በሰላማዊ ሰልፉ ታፍሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) ታስረው የሚገኙት የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች፣...
በእርግጠኝነት አደባባዩ ጋ እንደርሳለን! [ ጌታቸው ሺፈራው]
ትናንት ለሰላማዊ ሰልፉ ዝግጅት ሙሉ ሌሊቱን ነው ስንሰራ ያደርነው፡፡ በተለይ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬና ሳሙኤል አበበ ሌሊቱን ሲለቀቁ ቢሮው ይበልጡን ሞቅ...
መረጃና ማስረጃ [ኤርሚያስ ለገሰ]
ከእለታት በአንዱ ቀን ዳኝነት የሚባል የአዲስ ነገር ጋዜጣ ባልደረባ ብዙ ማይሎች አቆራርጦ እቤቴ መጣ። በጣም ጥሩ ጊዜም አሳለፍን። ባለቤቴ አፍልታ የሰጠችን...
