>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ውሳኔዎችን አስተላለፈ

‹‹አገዛዙ የወሰደውና ወደፊት የሚወስደው ከእስካሁኑ የባሰ አረመኔነት እርምጃ ይበልጡን ያጠናክረናል›› የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ትናንት...

ተቃዉሞ ሠልፍ፤ ድብደባና እስራት በኢትዮጵያ [ነጋሽ መሐመድ እና አርያም ተክሌ-DW.DE]

አሳካሪ-እና ግልፅ ያልሆነ ፖለቲካ። ለአዲስ አበባ በርግጥ እንግዳ አይደለም።ጥንት እንደ ቅዳሜዉ ነበረች።የዛሬ አርባ አመት የጥንት ሥርዓቷ መለወጡ...

በዘጠኙ ፓርቲዎች ሰልፍ ላይ የተወሰደውን ህገወጥ እርምጃ እናወግዛለን [አንድነት]

አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት ሰላማዊ ታጋዮችና በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማሳደዱን አሁንም ቀጥሎበታል። የዘጠኙ ፓርቲዎች...

የትብብሩ አመራሮች ‹‹ህገ መንግስቱን በኃይል በመናድ›› ወንጀል ተከሰሱ[ ነገረ ኢትዮጵያ]

‹‹ህገ መንግስቱን ማየት አለብኝ›› ዳኛው በሰላማዊ ሰልፉ ታፍሰው አዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያ (ሶስተኛ) ታስረው የሚገኙት የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር አመራሮች፣...

የዘጠኙ ጥምር የትብብር ፓርቲዎች የጠሩት ሰልፍ በፌድራል ፖሊሶች ጭካኔ የተሞላበት ድብደባና አፈሳ ተቋረጠ[BBN-ቪዲዮ]

በእርግጠኝነት አደባባዩ ጋ እንደርሳለን! [ ጌታቸው ሺፈራው]

ትናንት ለሰላማዊ ሰልፉ ዝግጅት ሙሉ ሌሊቱን ነው ስንሰራ ያደርነው፡፡ በተለይ ጋዜጠኛ በላይ ማናዬና ሳሙኤል አበበ ሌሊቱን ሲለቀቁ ቢሮው ይበልጡን ሞቅ...

ቴዲ አፍሮን ቦሌ ላይ ለምን አገቱት? [ክንፉ አሰፋ]

ሰበር ዜና፤ ቴዲ አፍሮ ከሀገር እንዳይወጣ ታገደ