Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› ሲባል ክሱ መቋረጡ ተጋለጠ [በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር]
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ውስጥ ኢትዮጵያዊውን የገደለው ዠንግ ቢንዥንግ የተባለ ቻይናዊ ‹‹በቸልተኝነት ሰው በመግደል›› ወንጀል ክስ...
የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ተካሄዷል ብለን አናምንም! [ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ - መግለጫ]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ እንዳልሆነ የሚገነዘብ ቢሆንም ባለፈው ታህሳስ 12/04/2007 ዓ.ም የተካሄደው የህዝብ...
በነ ሀብታሙ አያሌው የክስ ጉዳይ የተሰየመው ችሎት ‹አስገራሚ› ውሎ [በላይ ማናዬ]
∙ተከሳሾቹ ‹‹ዘረፋ›› ተፈጽሞብናል ብለዋል
∙‹‹ለማን አቤት ይባላል?›› ሀብታሙ አያሌው
ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2007 ዓ.ም በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ...
ለሰላማዊ ዜጎች ጥያቄ ጥይት መፍትሄ አይሆንም! [ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ]
በባህርዳር ከተማ ለዘመናት የእምነት ቦታ ሆኖ ለአምልኮ አገልግሎት ሲውል የነበረ የህዝብ ይዞታ በማያውቁትና ባልመከሩበት ሁኔታ ባለሀብት እንዲያለማው...
በባህርዳር ከተማ በንፁሀን ዜጎች ላይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ያደረሱ በህግ ፊት ይቅረቡ! [አንድነት - መግለጫ]
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በትናንትናው ዕለት ታህሳስ 10/ 2007 ዓም በባህርዳር ከተማ መንግስት ኃይሎች የጥምቀት ክብረ በዓል ታቦት...
''ህልም አንደሆነ አይታሰርም'' [ጦማሪ አቤል ዋበላ- ከቂሊንጦ እስር ቤት]
‹‹ስሜ አቤል ዋበላ ነው፡፡ አዲሱ አመት ሲጠባ በአዲስ መንፈስ አዲስ ህልም ለአገሬ ማለም የነበረኝንም ማጠናከር እፈልጋለሁ፡፡ ኢትዮጵያችን የብሄር፣...
የዓለም ወንጀለኞች ፍርድ ቤትን/ICCን ከአፍሪካ ወሮበላ አምባገነኖች ማዳን [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዋና ዓቃቤ ሕግ የችግሩን ውስብስብነት በማረጋገጣቸው ሽንፈታቸውን አምነው ተቀበሉ!
ይህ...
