>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

‹‹በብርቱ ታምሜያለሁ›› [ አበበ ቀስቶ - ከዝዋይ እስር ቤት]

30 ደቂቃዎችን በዝዋይ እስር ቤት (ግዞት) በላይ ማናዬ ዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በቦታው ተገኝቼ ለመጠየቅ እቅድ ከያዝኩ ረዘም ያሉ ቀናት...

የአውሮፓ ህብረት ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በምርጫው ጉዳይ አነጋገረ

• ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ምሽቱን ያነጋግራል ተብሎ ይጠበቃል • ህብረቱ ምርጫውን አይታዘብም ተብሏል ነገረ ኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ዛሬ...

ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ... [ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]

ገጣሚዋ የኪነ ጥበብ ባለሙያ “ከማይበገረው የመንፈስ ጽናቷ ጋር” እጅግ በጣም የተለዬ ችሎታ ያላት ወጣት ኢትዮጵያዊት የኪነ ጥበብ ባለሙያ የሆነችው...

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች!

የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት አንዱ አካል የሆነው የህሊና እስረኞችን የሶሻል ሚዲያ ንቅናቄ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ዘመቻ ሲሆን ከሚቀጥለው ከእሁድ ከህዳር...

በቢሮክራሲያዊ ሴራ የዜጎችን ህገመንግሥታዊ መብት ማፈን ሠላማዊ ትግሉን አያቆመውም!! [ከ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የተሰጠ መግለጫ]

ዘጠኝ /9/ ህጋዊ ሰውነት ያለን ፓርቲዎች በትብብር ለመሥራት በተስማማነው መሠረት የአጭር ጊዜ የጋራ ዓላማችንን ማስፈጸሚያ ተግባራት የመጀመሪያ ዙር ‹‹ነጻነት...

ሃይሉ ገብረ ዮሃንስ (ገሞራው) ከ 12 ዓመት በፊት ከኢትኦጵ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቆይታ

ታላቁ ደራሲ፣ ገጣሚና ባለቃኔ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) ባለፈው እሁድ ጥቅምት 30 ቀን 2007 ዓ/ም – ኖቨምበር 9/2014 በስደት በሚኖሩባት ስዊድን – ስቶክሆልም...

የመለስ “ትሩፋቶች” (ባለቤት አልባ ከተማ) [ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ]

የጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ የ''ፍርድ ቤት'' ውሎ

ነገረ ኢትዮጵያ አቃቢ ህግ በጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ላይ የመሰረተውን ክስ እንዲያሻሽል ታዘዘ •ክሱ ተሻሽሎ መቅረቡን ለማየት ለህዳር 24 ቀጠሮ ተሰጥቷል የፌደራል...