Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣል [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]
ሐምሌ 2006
ጉልበት አራዊት የሚተዳደሩበት ሕግ ነው፤ ሕገ አራዊት የሚባለው አራዊት የሚተዳደሩበት ጉልበት ነው፤ በአራዊት ዓለም ማናቸውም ነገር በጉልበት...

11 ጋዜጠኞች ከሀገር ተሰደዱ
(ኢ.ኤም.ኤፍ) በቅርቡ በአምስት ነጻ ፕሬሶች ላይ ከተመሰረተው ክስ ጋር በተያያዘ እስካሁን አስራ አንድ ጋዜጠኞች ለስደት መብቃታቸው ታወቀ። አቃቤ ህጉ...

''ኣሳሪዬ ሆይ ልብ ይስጥህ!''ጦማሪና የህግ ባለሙያ ዘላለም ክብረት ከቂልንጦ ማረሚያ ቤት የላከው ደብዳቤ
‹‹ይድረስ ላንቺ››
ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ
በዘላለም ክብረት
ወዳጄ ልቤ ከቶ እንደምንድን ነሽ? እውን እኔና አንቺ በአለም ስንኖር ሌላ የመገናኛ ዘዴ...

መለስን ቅበሩት! [ተመስገን ደሳለኝ]
ከኢትዮጵያ ሀገሬ የደቀቀ ኢኮኖሚ ላይ በማን አህሎኝነት ወጪ ተደርጎ፣ ቅጥ ባጣ መልኩ በመላ አገሪቱ እየተከበረ ስላለው የቀድሞ አምባገነን ጠ/ሚኒስትር...

የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአፍ ወለምታ [ኤፍሬም ማዴቦ]
ባለፈዉ ሰሞን ቻይና አፍሪካ ዉስጥ ሰላሳ አመት በማይሞላ ግዜ ዉስጥ ያደረገችዉ የኤኮኖሚና የፖለቲካ መስፋፋት ያሳሰባቸዉ የአሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ባራክ...