Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና የጋዜጠኞቹ የፍርድ ቤት ውሎ
የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዞን9 ጦማርያኑን እና የጋዜጠኞቹን የዋስትና ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ስድስቱን የዞን ዘጠኝ አባላት ማለትም በፍቃዱ...

ጠብ-መንጃ አናነሳም! [ተመስገን ደሳለኝ]
“ብሶት የወለደው” ኢህአዴግ ከሁለት አስርታት በፊት በሰሜን ተራሮች ላይ ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች ጋር ያደረገውን የጎሬላ ውጊያ “አጃኢብ” በሚያሰኝ...

እያንዳንዷ ጠብታ ወንዝ ትሰራለች!!![የዋሽንገተን ዲሲና አካባቢው የጋራ ግብረ ሀይል]
ለተግባራዊ እንቅስቃሴ በመነሳት ራሳችንን፣ አገራችን እና ወገናችንን እንታደገ!!
በግፍ ተገድለናል……… በግፍ ታስረናል…… በጭካኔ ተደብድበናል ….....

የሎሚ መፅሄት ባለቤት በ50ሺህ ብር ዋስ ተለቀቁ[አዲስ አድማስ]
በፍትህ ሚኒስቴር የወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው 6 የሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሔት አሣታሚና ባለቤት በትናንትናው እለት ፍ/ቤት ቀርበው በ50ሺህ...

እውነት አብርሃ ደስታ አሸባሪ ወይስ ህወሓት እህአዴግ ነው ለሰላማዊ ትግል ፈሪ? [ክብሮም ብርሃነ-መቐለ]
ነሐሴ 1 ቀን 2006 ዓ.ም የአረና ትግራይ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር አብርሃ ደስታ በሽብር ተጠርጥሮ በተከሰሰበት...

የ"ብርቱው ሰው" መልዕክት - ከቃሊቲ እስር ቤት [በኤሊያስ ገብሩ]
‹‹ለእውነት መቆም ካልተቻለ ስብዕና ይወርዳል፣ ሕሊናህም ይሞታል››
‹‹የክስ እና የእስር መብዛት … የድል ጊዜ እየቀረበ መሆኑን ያሳያል››
ጋዜጠኛ...

ለአንቺ ነው ኢትዮጵያ ! (ከእንግዳ ታደሰ)
ከውሻ ተሻምቶ ለሚያድረው ህዝብሽ ነው ፣
ህዝብሽ እንዲጠግብ ሽቅብ ቁልቁል ያለው ፣
ራሱን ረስቶ ህይወቱን የቸረው ፣
እድል እጣው ሆኖ በግፍ የታገተው፣
ለዚህ...