>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

«ጨዋታ ቀይሪ!» [ቅዱስ ሃብት በላቸው -ጋዜጠኛ]

እንደሚታወቀው ሰሞኑን ሕወሃቶችና ተላላኪዎቻቸው በአገራችን የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን «ስልጠና እንሰጣለን» በማለት በፋይዳ...

''እስካሁን ኢህአዴግን ከሚያውቁት ሰዎች የተሻለ እና የታቀደ መጽሃፍ የመለስ ቱሩፋቶች ነው''[ሶሊያና ሽመልስ ገ/ማሪያም]

አቶ Tam must listen ብሎ የኤርሚያስ ለገሰን  ኢንተርቪው ካጋራ ጊዜ ጀምሮ ለማንበብ የፈለኩትን የመለስ ቱሩፋቶች አንብቤ ጨርሼ ስገርበው ቆየሁ፡፡ ( ከነበፍቄ...

የጋዜጠኞች ፈተና በኢትዮጵያ [ደረጀ መላኩ]

በወርሃ ነሐሴ መጀመሪያ ቀናት በአንዱ አመሻሽ ላይ ከባልንጀራዬ ጋር በሰሜን ሆቴል ትይዩ ወደ አዲሱ ገበያ አቅጣጫ በማቅናት ላይ ሳለኹ ሚጢጢ የግሩንዲ...

የመለስ ''ትሩፋቶች'' መጽሓፍ ፊርማና - ውይይት [ኢሳት ልዩ ዝግጅት-ቪዲዮ]

እነ የሽዋስ በጠበቃቸው እንዳይጎበኙ ተከለከሉ

ነገረ ኢትዮጵያ – በማዕከላዊ እስር ቤት የሚገኙት የሽዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ አብርሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሽ  በጠበቃቸው እንዳይጎበኙ መከልከላቸውን...

ይድረስ ለወዳጄ ከ6ተኛ ተከሳሽ ዘላለም ክብረት [ከቂልንጦ እስር ቤት - ክፍል ሁለት]

የኔ ፅጌረዳ ሰላም ላንች ይሁን! እንዴት ነሽልኝ? ባለፈው የፃፍኩልሽን ቧልታይ የበዛበት ደብዳቤ አነበብሽው ይሆን? ዛሬ ደግሞ ስለክሴ፣ ስለከሳሼና ስለአጠቃላይ...

ያልተገራውን ስርዓት የማዳን ርብርብ (ነገረ ኢትዮጵያ)

ጌታቸው ሺፈራው ህወሓት/ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ አገራት ነጻነታቸውን አግኝተው የዓለም ቀጣይ ኃያል አገራትን...

የወያኔን እድሜ ለማሳጠር በአንድነት እንሠራለን [አርበኞች ግንባር፣ ግንቦት 7ና የአማራ ዲሞክራሲ ኃይሎች ንቅናቄ]

በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ የተንሰራፋውን ዘረኛና በታኝ ሥርዓት ለመቀየርና ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ለማውረድ በተለያየ ጎራ ተከፍለው የሚታገሉ ድርጅቶች...