>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከነጻነት ታጋዮች ጋር በቂሊንጦ

ባለፈው ሳምንት በማህበራዊ ሚዲያው ‹‹ጥቁር ሳምንት›› (black week) በሚል ለአምስት ቀናት ዘመቻ (campaign) መካሄዱ ይታወሳል፡፡ በዚያ የጥቁር ሳምንት ዘመቻ...

የማለዳ ወግ ... በ2006 ዓም የመጨረሻ ሰአታት፣ የማይረሱኝ የተጨመቁ ትዝታዎች ..[ነቢዩ ሲራክ]

አዲስ የነበረውና ዛሬ ገና 12 ወር ከ5 ቀኑ “ያረጀ ያፈጀ ” የምንለው 2006 ዓም ለመገባደድ ጥቂት ሰአታት ብቻ ነው የቀሩት ። 2006 ዓም በሳውዲ ለምንገኝ...

የዞን9 ጦማር "የስጋት" መስመር [ከዞን9 ጦማርያን]

ይህ አመት አንደተለመደው አይነት አመት ቢሆን ኖሮ በዚህ ወቅት የዞን9 ጦማርያን በጦማሪት ማህሌት አስተባባሪነት ፣ በአጥናፍ ብርሃኔ እና በጆማኔክስ...

ይድረስ ለአዲስ አበባ ልጆች በያላችሁበት፤ በተለይም ለካዛንችስና አራት ኪሎ ዙርያ አራዶች!! [ከእንግዳ ታደሰ]

የአዱ ገነት ልጆች ድሮ ተበልጠው ሲገኙ ፣ ”አራዳ ሁላ ወረዳ ሆነ” ይሉ ነበር ሲተርቱ ፡፡ የአራዳነት ብኩርናችሁን የህወሃት ሰዎች የሆኑት እነ ባህታዊው...

አዲሱ የዳያስፖራ የትግል ስልት [ጌታቸው ሺፈራው]

አምባገነኖችን በሰላማዊ መንገድ ለማንበርከክ ይውላሉ የሚባሉ ከ180 በላይ የትግል ስልቶች እንዳሉ ይጠቀሳል፡፡ ከእነዚህ መካከል አንዱ በተለያዩ መንገዶች...

አቶ ሽመልስ "አንድም ጋዜጠኛ…" የሚሏትን ቃል መቼ ይሆን የሚያቆሟት? [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]

(‹‹ፕሬስ ከተጀመረ ጀምሮ የተሰደዱ ጋዜጠኞችን በሙሉ፣ በአንድ ቅርጫት ውስጥ አይክተቱ›› እልዎታለሁ፤ ስህተት ነውና!) ——————————————————– የመንግሥት...

‹‹የፍርድ ሂደቱ ድራማ ነበር››ወ/ት ወይንሸት ሞላ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባል [በነገረ ኢትዮጵያ]

ወ/ት ወይንሸት ሞላ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አባል ስትሆን ፓርቲው በሚያደርጋቸው የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ከሆኑት መካከል...

‹‹ከታሰርኩ ጀምሮ ከጠበቃዬ ጋር የተገናኘሁት አንድ ቀን ብቻ ነው›› አብርሃ ደስታ

‹‹ሕገ-ወጥ ሕጎች እየበዙ ነው፣ ማብቃት አለባቸው!›› ‹‹አንዱ በሀገርህ ላይ የመኖርህ መገለጫ ሳትሰጋህ መኖር ነው፤  ሌላ ሀገር ያለ ይመስል አልሰጋም›› ጠበቃ...