Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ለዓላማዋው እንደብረት ጠንከሮ፣ረዥም ርቀት ከሚያልመው ኡስታዝ አቡበከር እና በተስፋ ከተሞሉት የዞን 9 ልጆች ጋር በቂሊኒጦ የነበረኝ ቆይታ
‹‹ለመብታችን መከበር እኛ ዋጋ ካልከፈልን ማን መጥቶ ይከፍልልናል?››
‹‹የሙስሊሙ መብት ካልተከበረ ክርስትያኑ አይመቸውም፤
የክርስትያኑ መብት...

ሰኞን በቃሊቲ [ከኤሊያስ ገብሩ-ጋዜጠኛ]
‹‹መጽሐፉ በመውጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
‹‹መጽሐፌን በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼም ቢያነቡት ደስ ይለኛል››
ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ
————–
ዛሬ...

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ
በሽብርተኝነት ክስ ጥፋተኛ ነህ ተብሎ የአስራ አራት አመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር ከሚገኝበት የዝዋይ እስር ቤት ላልተወሰነ...

‹‹እነ አባዱላ ፓስፖርታቸውን ተቀምተዋል›› - ነገረ ኢትዮጵያ
‹‹ኦህዴድና ብአዴን ይጠይቃሉ፤ ህወሓት ይመልሳል››
ከአመታት በፊት የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆን በመንግስት ስራ ላይ ተሰማርቶ ይሰራ ነበር፡፡...

ኢትዮጵያውያን በኦስሎ ድንቅ ምሽት ኣሳለፉ
በኪነ-ጥበብና በስነ ጥበብ ስራዎችዋ ተደናቂና ተወዳጅ የሆነችው ዓለም ጸሃይ ወዳጆ (ከኣሜሪካ)፣ በስነ ጽሁፍና የግጥም ስራዎቹ ”ጠቢቡና- ፈላስፋው”የተባለው...

ቪኦኤ አማርኛ፣ ከድጡ ወደ ማጡ? [አበበ ገላው]
የዛሬ ወር ገደማ የቪኦኤ አማርኛ ሪፖርተር የሆነውና አወዛጋቢና የተዛባ መረጃ በማቅረብ በስፋት የሚታወቀው ሄኖክ ሰማእግዜር ሙሉ በሙሉ ሃሰት የሆነ...

የማይዝሉ ጀግኖች! [በላይ ማናዬ]
ጫማ ማውለቅን ጨምሮ እጅግ አሰልቺና አሳቃቂ የሆነውን ፍተሻ አልፈን ወደ ውስጥ ዘለቅን፡፡ በጋራ ሰብሰብ ብለን ወደ ስፍራው ካቀናነው ወጣቶች መካከል...