Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኤርሚያስ ለገሰ:- ለጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
በቅድሚያ መመጽሓፉን ጊዜ ሰጥተህ በማንበብ አስደማሚ ምልከታ በመስጠትህ ከልብ አመሰግናለሁ ። የተጻፈበትም አንዱ አላማ ይህ ስለሆነ። ይህ እንደተጠበቀ...

የኮብላዩ ሚኒስትር ወጎች (ተመስገን ደሳለኝ)
በዚህ ተጠየቅ ጨርፈን የምንመለከተው በኮሙኑዮኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ የነበረውና ዛሬ በስደት የሚገኘው የአቶ ኤርሚያስ ለገሰን “የመለስ ትሩፋቶች፣...

ለዓላማዋው እንደብረት ጠንከሮ፣ረዥም ርቀት ከሚያልመው ኡስታዝ አቡበከር እና በተስፋ ከተሞሉት የዞን 9 ልጆች ጋር በቂሊኒጦ የነበረኝ ቆይታ
‹‹ለመብታችን መከበር እኛ ዋጋ ካልከፈልን ማን መጥቶ ይከፍልልናል?››
‹‹የሙስሊሙ መብት ካልተከበረ ክርስትያኑ አይመቸውም፤
የክርስትያኑ መብት...

ሰኞን በቃሊቲ [ከኤሊያስ ገብሩ-ጋዜጠኛ]
‹‹መጽሐፉ በመውጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡
‹‹መጽሐፌን በውጭ ሀገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼም ቢያነቡት ደስ ይለኛል››
ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ
————–
ዛሬ...

ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ላልተወሰነ ጊዜ ወደ ቃሊቲ ተዛወረ
በሽብርተኝነት ክስ ጥፋተኛ ነህ ተብሎ የአስራ አራት አመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በእስር ከሚገኝበት የዝዋይ እስር ቤት ላልተወሰነ...

‹‹እነ አባዱላ ፓስፖርታቸውን ተቀምተዋል›› - ነገረ ኢትዮጵያ
‹‹ኦህዴድና ብአዴን ይጠይቃሉ፤ ህወሓት ይመልሳል››
ከአመታት በፊት የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆን በመንግስት ስራ ላይ ተሰማርቶ ይሰራ ነበር፡፡...

ኢትዮጵያውያን በኦስሎ ድንቅ ምሽት ኣሳለፉ
በኪነ-ጥበብና በስነ ጥበብ ስራዎችዋ ተደናቂና ተወዳጅ የሆነችው ዓለም ጸሃይ ወዳጆ (ከኣሜሪካ)፣ በስነ ጽሁፍና የግጥም ስራዎቹ ”ጠቢቡና- ፈላስፋው”የተባለው...