Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የዛሬዋ ቀን፤ ሰኔ አሰራ አራት ሁለት ሺህ ሶስት እንደ ኢትዮጵያችን ካላንደር፤ [ኣቤ ቶክቻው]
የዛሬዋ ቀን፤ ሰኔ አሰራ አራት ሁለት ሺህ ሶስት እንደ ኢትዮጵያችን ካላንደር፤
ደወለልኝ፤ ቴዲ ነው። ቴዲ ደሀንነቱ…
ሰማህ አይደል…
ምኑን…
ጓደኞችህ...

የሁለት ፈረሶች ጥያቄ [ዳንኤል ክብረት]
ሁለት ፈረሶች እንደነበሩ ተነገረ፡፡ አንደኛው እጅግ ለምለም በሆነ ሰፊ ሜዳ ላይ ተሠማርቶ፣ ሲያሻው ደግሞ በግራ በቀኝ ገብስ ፈስሶለት፣ ሲጠማው የሚጠጣው...

የሰኔ 15 ሰማዕታት ዶክሜንትሪ ፊልም(የቀድሞ የህወሓት ታጋይ የምስክርነት ቃል: Mahder Jeganu) ከኣብርሃ ደስታ
በህይወቴ እንደ ህወሓት አይነት የተዋጣለት ድራማ መስራት የሚችል አርቲስት ወይም ክለብ አላየሁም። ምናልባት በአለማችን ብዙ ድራማዎች ተሰርቷል። በህወሓት...

ኮካ ኮላ የተባለው መጠጥ አጠገቤ አይደርስም! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም-ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
ኮካ ኮላ የተባለው መጠጥ አጠገቤ አይደርስም!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
Amharic translation “Boycott Coca Cola Ethiopia”
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም...

አሸባሪው አቃቤ ህግ በአሜሪካ [በጋዜጠኛ አበበ ገላው]
ህወሃቶች የፈጠራና የሐሰት ክስ እየፈበረኩ በርካታ ለወገንና ለአገር የሚቆረቆሩ ኢትዮጵያውያንን በአገር መክዳት፣ ዘር ማጥፋት እና ሽብር ፈጠራ ወንጀሎች...

የተስፋለም የእልህ ስሜት ለምን? [ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ እንደጻፈው]
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ፣ የአዲስ ጉዳይ መጽሔት ከፍተኛ አዘጋጅ አስማማው ኃይለጊዮርጊስና ኤዶም ካሳዬ እንዲሁም ጦማሪያኑ አጥናፍ ብርሃኔ፣ ዘላለም...