Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በእስር ላይ ለሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ጋዜጠኞች ጠበቃ ኣመሃ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (በዳዊት ሰሎሞን)
የስድስቱን ጦማርያንና የሁለቱን (የኤዶምና የተስፋለምን)ጉዳይ በመከታተል በፍርድ ቤት እየወከሏቸው የሚገኙት የህግ ባለሞያ አቶ አምሐ ሁልግዜም የህግ...

የአዳማ ነጋዴዎች በማስታወቂያ ሰሌዳዎች ላይ የተወሰደውን እርምጃ ተቃወሙ (ኣዲስ ኣድማስ)
ማስታወቂያዎቹ በአንድ ሳምንት ውስጥ ካልተስተካከሉ ሰሌዳ መንቀል ይጀመራል
“አማርኛን ከክልሉና ከከተማው ለማጥፋት የሚደረግ ጥረት ነው” ነጋዴዎች
“ብሔሮችን...

ጄኔራል ሰዓረና ጋዜጠኛ እስክንድር – ከኢየሩሳሌም አርአያ
ሰኔ 1 ቀን 1997ዓ.ም፤ በአዲስ ከተማ ት/ቤት የተጀመረው ተማሪዎችንና ንጹሃን ዜጐችን በግፍ የመግደል እርምጃ ተከትሎ አብዛኛው ባለስልጣናት ልጆቻቸውን...

የዞን ዘጠኝ ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ላይ ተጨማሪ 28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ!
የዞንዘጠኝ ጦማርያኑ እና ጋዜጠኞቹ ላይ ተጨማሪ 28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ!
ዛሬ አራዳ “ፍርድ ቤት” አንደኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት
ናትናኤል አበራ
አጥናፍ...

በ እስር ላይ የሚገኙት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የ ኣቶ ኣንዷለም ኣራጌ መልዕክት (ከጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ከ ኣዲስ ኣበባ)
‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …››
‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ››
ጋዜጠኛ...

የአንዲት አገር ልጆች በሁለት ባንዲራ?!... (እንግዳሸት ታደሰ )
ትላንት ኦስሎ ላይ በተካሄደው የበጋ አትሌቲክስ ውድድር ላይ ፣ በየአመቱ ሁልጊዜ እንደሚደርገው አልተገኘሁም ነበር ፡፡ ምክንያቱም አልተመቸኝም ፡፡...

የማለዳ ወግ ... አይዞህ ናፍቆት እስክንድር ነጋ ! ላንተም የጨለመው ይነጋል ...(ነቢዩ ሲራክ)
አይዞህ ናፍቆት ! አንተ አባትህ ለሚወዳት ኢትዮጵያና ህዝቧ ሲል እንደ አብሃም ልጅ ይስሓቅ ለመስዋዕት የቀረብክ ነህና ጻድቁን ትመሰላለህ ! ልበ ሙሉው...