Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ህወሓት የቤተክስያን ገንዘብ ዘረፈ! (ኣብርሃ ደስታ - ከትግራይ)
ህወሓት የቤተክስያን ገንዘብ ዘረፈ!
========================
በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ “አይናለም” የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ።...

የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል? (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
የእስክንድር ነጋን፣ርዕዮት ዓለሙን፣ውብሸት ታዬን፣የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችን…የዴሞክራሲያዊ መብት የመጠቀም የትግል እንቅስቃሴ ሲመለከት እንደሚዳቋ...

''እስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡'' ቴዲ አፍሮ
አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡
ሰኔ ግንቦት 23 2006 አለአግባብ እንዳይለቀቅ በተደረገው የዓለም ዋንጫ...

የፌስ ቡክ ላይ ተሳዳቢዎች (ናይ ፌስቡክ ተፃረፍቲ) - በታደሰ ብሩ
መንደርደሪያ
ፌስ ቡክ ላይ ህወሓትን (ወያኔን) የሚተች ጽሁፍ ሲወጣ ስድቦችን “በብርሃን ፍጥነት” የሚያዥጎደጉዱ ሃያ ያህል ሠራተኞች ሬድዋን ሁሴን ቢሮ...

''አራስ እናት በካድሬዎች አበደች!... ሰው መሸጥ ተጀመረ!? '' ኣብርሃም ደስታ ከመቀሌ
አራስ እናት በካድሬዎች አበደች!
=====================
በራያ ዓዘቦ ወረዳ ወራባዮ ቀበሌ ፈድሻ በተባለ መንደር ነው። ያከባቢው ኗሪዎች እንደማንኛውም የሌላ ወረዳ...

''ኣርከጻዲቅ የደረሰበት ጉዳት ከፍተኛ ቢሆንም በፍጥነት እያገገመ ነው።''ኣቶ ዳኛቸው ይልማ በቨርጂኒያ በመኪና ኣደጋ ካለቁት ወጣቶች መሃል የተረፈው ልጅ ኣባት
ሰሞኑን ጁን 6.2014 ሶስት ኢትዮጵያውያን ኣቤነዘር ቴዎድሮስ ዕድሜ 19 ዓለሙ ኣመሃ (25) ኣቤል ኣየለ (19)፤ በኣሜሪካ ቨርጂኒያ በመኪና ኣደጋ ህይወታቸውን ማጣታቸው...