Archive: Amharic Subscribe to Amharic
የአንዲት አገር ልጆች በሁለት ባንዲራ?!... (እንግዳሸት ታደሰ )
ትላንት ኦስሎ ላይ በተካሄደው የበጋ አትሌቲክስ ውድድር ላይ ፣ በየአመቱ ሁልጊዜ እንደሚደርገው አልተገኘሁም ነበር ፡፡ ምክንያቱም አልተመቸኝም ፡፡...
የማለዳ ወግ ... አይዞህ ናፍቆት እስክንድር ነጋ ! ላንተም የጨለመው ይነጋል ...(ነቢዩ ሲራክ)
አይዞህ ናፍቆት ! አንተ አባትህ ለሚወዳት ኢትዮጵያና ህዝቧ ሲል እንደ አብሃም ልጅ ይስሓቅ ለመስዋዕት የቀረብክ ነህና ጻድቁን ትመሰላለህ ! ልበ ሙሉው...
ህወሓት የቤተክስያን ገንዘብ ዘረፈ! (ኣብርሃ ደስታ - ከትግራይ)
ህወሓት የቤተክስያን ገንዘብ ዘረፈ!
========================
በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ክልተ አውላዕሎ ወረዳ “አይናለም” የተባለ ጣብያ (ንኡስ ወረዳ) አለ።...
የኢትዮጵያ ነፃ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል? (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
የእስክንድር ነጋን፣ርዕዮት ዓለሙን፣ውብሸት ታዬን፣የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችን…የዴሞክራሲያዊ መብት የመጠቀም የትግል እንቅስቃሴ ሲመለከት እንደሚዳቋ...
''እስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡'' ቴዲ አፍሮ
አስከመጨረሻው የዓለም ዋንጫ መከፈቻ ዕለት የመጨረሻ ሴኮንድ ድረስ እንጠብቃለን፡፡
ሰኔ ግንቦት 23 2006 አለአግባብ እንዳይለቀቅ በተደረገው የዓለም ዋንጫ...
የፌስ ቡክ ላይ ተሳዳቢዎች (ናይ ፌስቡክ ተፃረፍቲ) - በታደሰ ብሩ
መንደርደሪያ
ፌስ ቡክ ላይ ህወሓትን (ወያኔን) የሚተች ጽሁፍ ሲወጣ ስድቦችን “በብርሃን ፍጥነት” የሚያዥጎደጉዱ ሃያ ያህል ሠራተኞች ሬድዋን ሁሴን ቢሮ...
