>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

'የግንቦት ሃያ ፍሬዎች' - በየመን (ኦዲዮ)

''ኢ-ፍትሃዊው እስሬ! ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው፡፡ እየፈሩ ጋዜጠኝነት የለም'' የዕንቁ መጽሔት ዋና ኣዘጋጅ ኤልያስ ገብሩ

አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች፡፡ ከአምባሳደር ወደአራት...

የመቀሌ ጉራማይሌ (ግርማ ሰይፉ ማሩ)

ጉብኝት አዋሳ ላንጋኖ ብቻ ነው ያለው ማነው? ያልን ሰዎች ትግራይ መቀሌ ለጉብኝት ጎራ ብለንለ ነበር፡፡ አንድ አንዶች ኤርትራ ሊሄዱ ነው ሲሉን ተመስገን...

''የአስማማው እንባ'' (በኣዲስ ጉዳይ)

ለወትሮው ፈገግታ የማይለየው ብስል ቀይ ፊቱ ዛሬ ጠቁሯል። ድሮም ለማበጠር ብዙም የማይጨነቅለት ጸጉሩ አሁንም እንደቀድሞው ነው። አንድ ቦታ ላይ ተተክለው...

ኣውጡት! (ዘበኣምላክ -ኖርዝ ፖል)

የልጅ ኣምሰሱ ኣይጠላም እንዲሉ፣ ነፍሱዋን በገነት ያኑረውና፤ የእኔዋም እናት ንፍጣም ልጇን ከነንፍጡ ማሳደጉዋን ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ላድርገው። ”እማ’...

በትግራይ አለመረጋጋት አለ! (ኣብርሃ ደስታ ከመቀሌ)

ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜንና አፅቢ ህዝቡን ለመቆጣጠር ፖሊሶችና...

ፍርድ ቤቱ ባለፈው ውድቅ ያደረገውን ጉዳይ ዛሬ ያለምንም ይግባኝ ማፅደቁ ተሰማ፡፡ የነገረ-ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ታግቶ ነበር

ብስራት ወልደሚካኤል ከኣዲስ ኣበባ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አዲስ ክስተትን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ሚያዚያ...

ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት June 1, 2014 በጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት...