Archive: Amharic Subscribe to Amharic
''በጨለማዋ አህጉር'' ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን? ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡ አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ...
የግል ኣስተያየት (አርአያ ጌታቸው)
እስከማውቀው ድረስ ቦይኮት ኮካ ኮላ ተብሎ የተጀመረ ይፋዊ ዘመቻ የለም፡፡ ነገር ግን በርካቶች ገና ባልተጀመረ ዘመቻ ላይ ሆነው የወረደ፣ ተራ፣ የዘቀጠ...
''ኢ-ፍትሃዊው እስሬ! ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው፡፡ እየፈሩ ጋዜጠኝነት የለም'' የዕንቁ መጽሔት ዋና ኣዘጋጅ ኤልያስ ገብሩ
አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች፡፡ ከአምባሳደር ወደአራት...
የመቀሌ ጉራማይሌ (ግርማ ሰይፉ ማሩ)
ጉብኝት አዋሳ ላንጋኖ ብቻ ነው ያለው ማነው? ያልን ሰዎች ትግራይ መቀሌ ለጉብኝት ጎራ ብለንለ ነበር፡፡ አንድ አንዶች ኤርትራ ሊሄዱ ነው ሲሉን ተመስገን...
''የአስማማው እንባ'' (በኣዲስ ጉዳይ)
ለወትሮው ፈገግታ የማይለየው ብስል ቀይ ፊቱ ዛሬ ጠቁሯል። ድሮም ለማበጠር ብዙም የማይጨነቅለት ጸጉሩ አሁንም እንደቀድሞው ነው። አንድ ቦታ ላይ ተተክለው...
ኣውጡት! (ዘበኣምላክ -ኖርዝ ፖል)
የልጅ ኣምሰሱ ኣይጠላም እንዲሉ፣ ነፍሱዋን በገነት ያኑረውና፤ የእኔዋም እናት ንፍጣም ልጇን ከነንፍጡ ማሳደጉዋን ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ላድርገው።
”እማ’...
በትግራይ አለመረጋጋት አለ! (ኣብርሃ ደስታ ከመቀሌ)
ጓዶች ህወሓቶች በጣም ደንግጠዋል። ባሁኑ ሰዓት በብዙ የሑመራ አከባቢዎች፣ ማይጨው (ሽኮማዮ)፣ ዓዲጎሹ (ተከዘ)፣ ሐውዜንና አፅቢ ህዝቡን ለመቆጣጠር ፖሊሶችና...
