>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ፍርድ ቤቱ ባለፈው ውድቅ ያደረገውን ጉዳይ ዛሬ ያለምንም ይግባኝ ማፅደቁ ተሰማ፡፡ የነገረ-ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ታግቶ ነበር

ብስራት ወልደሚካኤል ከኣዲስ ኣበባ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረው የፍርድ ቤት ውሎ አዲስ ክስተትን ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ ባለፈው ሚያዚያ...

ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት June 1, 2014 በጽዮን ግርማ

tsiongir@gmail.com የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት...

ዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ለዛሬ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተጠይቆባቸው የነበረው ሶስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሃይሉ እና አቤል ዋበላ ላይ ተጨማሪ 28 ቀናት...

የቡራዩ ጓንታናሞ (አስራት አብርሃም)

የቡራዩ ጓንታናሞ ክፍል ፩ (አስራት አብርሃም) ዕለቱ ቅዳሜ ነው። የአረና የአመራር አባል ከሆነው ጓደኛዬ ጋር በመሆን የመድረክ ሰልፍ ለመቀስቀስ በቡራዩ...

የአምባሳደር ብርሃኑ ድንቄ የ49 ዓመቱ ትንቢታዊ ደብዳቤ

የየካቲት 1966 አብዮት ፍንዳታን ተከትሎ መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም. ዘውዳዊውን ሥርዓት ገርስሶ ሥልጣኑን የጨበጠው ወታደራዊ ደርግ ከ60 በላይ የኢትዮጵያ ንጉሠ...

ብርቱ ካህን ተመረቀች፤ ከዛስ... (ከ ኣቤ ቶክቻው)

ባለፈው ምርጫ መንግስት ብርቱካን ሚዴቅሳ ዳግም ወደ ፖለቲካው ተመልሳ ”አንድነት ፓርቲ የቅንጅት ህጋዊ እና ሞራላዊ ወራሽ” በማለት ከጓደኞቿ ጋር...

ኢሕአፓ እና ታሪኩ (ከኢያሱ ዓለማየሁ)

ነገርን ነገር ያመጣዋል እንዲሉ በቅርቡ አንዲት የተበሳጨች ኢትዮጵያዊ- የኢሕአፓ ታሪክ እያሉ መጽሃፍ ጻፍን በሚሉ ዋሾዎች በመናደድ–በስም ጠቅሳኝ...

የዕንቁ መጽሔት ዋና ኣዘጋጅ ኤሊያስ ገብሩ በዋስ ተለቀቀ

በየ15 ቀኑ ለንባብ በምትቀርበው ዕንቁ መጽሔት በዋና አዘጋጅነት ይሰራ የነበረው ጋዜጠኛና ደራሲ ኤልያስ ገብሩ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ እንዲቀርብ...