>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በሳውዲ የሃዘኑ ቤት ምክክሮች እና የመካ ሃበሾች ሮሮ ! (የማለዳ ወግ - ነቢዩ ሲራክ)

የሳውዲ ነዋሪ በተለያዩ አጋጣሚዎች እየተገናኘ በራሱ በማህበረሰቡና በሃገሩ ጉዳይ ዙሪያ ” ያገባኛል ” ሲል ሰብሰብ ብሎ ግልጽ የሚወያይ የሚመካከርባቸው...

በደርግም በህወሓትም ያለለፈላት ሓውዜን፤ የሐውዜን ህዝባዊ ስብሰባ ተሰረዘ! (ኣብርሃ ደስታ ከሓውዜን)

ሰኔ 15, 1980 ዓም በግፍ የተጨፈጨፈው የሐውዜን ህዝብ እስካሁን ድረስ የመሰብሰብ መብቱ እንደተነፈገ ነው። የህወሓት ባለስልጣናት የሐውዜንን ሴራ እንዲታወቅ...

ጋዜጠኞችን ማዋከቡ ቀጥሏል፤ የዕንቁ መጽሔት ዋና አዘጋጅ ማዕከላዊ እንዲቀርብ ታዘዘ

በየ15 ቀኑ ለንባብ በምትቀርበው ዕንቁ መጽሔት በዋና አዘጋጅነት ይሰራ የነበረው ጋዜጠኛና ደራሲ ኤልያስ ገብሩ በማዕከላዊ የወንጀል ምርመራ እንዲቀርብ...

የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና” (ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)

የኦባማ አስተዳደር የሰብአዊ መብት አያያዝ ፖሊሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና ነውን”? የዩናይትድ ስቴትስ የመንግስት መምሪያ ጸሐፊ የሆኑት ጆን ኬሪ ባለፈው...

''ወደድንም፣ ጠላንም ገና ያልተፈታ የብሔርተኝነት ጥያቄ አለ።'' (ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ)

ምንጭ፡- ሰንደቅ ጋዜጣ – ግንቦት 13፣ 2006 (በፍሬው አበበ) ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት እንዲሁም የኦህዴድ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነበሩ።...

አንዳንዴ ሃገሬን ሳስባት[ዶር በድሉ ዋቅጅራ]

በኑሮ መቃወም [አለማየሁ ገላጋይ]

የሚዞር ነገር ተመልሶ ይመጣል (ፕ /ር መስፍን ወልደማሪያም)