Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ከኢህአዴግ አዲስ ነገር አይጠበቅም” (አቶ አስራት አብርሃም)
የቀድሞ የአረና አባል አስራት አብርሃም በቅርቡ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ እንደተቀላቀለ ታውቋል፡፡ በአጠቃላይ በሃገራዊ ፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ...

ዘላለም ስንት ነው? (ግርማ ሰይፉ ማሩ)
አውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ሰርዓት ሲኖር ተጠቃሚ የሚሆኑት ለዚህ ሲሉ ክቡር ህየይወታቸውን ለመሰዋዕትነት ያዘጋጁትና ይህንን መራራ ፅዋ በክብር የከፈሉት...

ቀነኒሳ በቀለ እና ጥሩነሽ ዲባባ የታላቁ ማንቼስተር ሩጫን አሸነፉ (Fisseha Tegegn)
Fisseha Tegegn
የአምና ድሏን ለማስከበር ወደ ብሪታኒያዋ ማንቼስተር ያቀናችው ጥሩነሽ ዲባባ እሁድ ጠዋት (May 18, 2014) ላይ የተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና...

ቅዳሜን በአራዳ ምድብ ችሎት (ጽዮን ግርማ)
ቀኑ ቅዳሜ በመኾኑ ፒያሳ በሚገኘው የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ግቢ ውስጥ ከዘጠኙ ተጠርጣሪ ቤተሰቦች ውጪ መደበኛ ችሎት ሊከታተል...

የጋዜጠኞቹ እና ብሎገሮቹ የፍርድ ቤት ውሎ ''የጋዜጠኛ አስማማው ሁኔታ የችሎቱን ታዳሚ እንባ አራጭቷል'' (ኣዲስ ጉዳይ- ኣዲስ ኣበባ)
”የሥነልቡና ጫና ደርሶብኛል”
ጋዜጠኛ አስማማው ኃ/ጊዮርጊስ
”ከሌሊቱ 8 ሰዓት እየተወሰድኩ ድብደባ፣ ማስፈራራት እና ወከባ ተፈጽሞብኛል”
አጥናፍ...

የምርጫ ሽርጉድ በ2015ቷ ኢትዮጵያ (ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
በ2015 በሚካሄደው ፓርላሜንታዊ “ምርጫ” መቅረብና መወሰን ያለበት አንድ ጥያቄ ይህ ነው፤ “የኢትዮጵያ ህዝቦች አሁን እ.ኤ.አ...