Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ክለላ ዛሬ በድብቅ ሊፈረም ነው! ከኣብርሃ ደስታ (መቀሌ)
የኢትዮ ሱዳን ዳር ድንበር በግልፅ የተከለለ እንዳልሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ አርሶአደሮች የሚጠቀሙት መሬት የኢትዮጵያ እንደሆነ ሲወሰድ ሱዳናውያን...

''ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ - ማስከበር አይቻልም !'' ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ
አንቀጽ 19 በተግባር ተጥሷል – ሕገ መንግስቱን ሳያከብሩ ማስከበር አይቻልም የታሳሪዎች የምርመራ ሂደትን አስመልክቶ ከዞን 9 የተሰጠ መግለጫ
አዘጋጅ Zone...

ለጓድ ጌታቸው ጀቤሳ ስለ አብዮት ክዋክብት እና ሌሎች ነጥቦች (አናንያ ሶሪ)
ጤና ይስጥልኝ- ጓድ ጌታቸው! ባለፈው ወር ከ ‹‹ዕንቁ›› መጽሔት ልዩ ዕትም ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ለሁለት ጊዜያት ያህል በጥልቅ ተመስጦ አነበብሁት፡፡...

አንድ አንድ እሁድ አለ ቅዳሜን የሚያስንቅ...
በመሠረት ደሞዜ:- ኔልሰን ማንዴላ ኢትጲያ ለመጀመርያ ጊዜ በመጣበት ግዜ የተሰማውን ሲገልፅ “ንጉሡን መጨበጥ የ3000 ዓመት ታሪክን የመጨበጥ ያህል እንዲሰማኝ...

የ”እሪታ ቀን” ሕዝባዊ ሠልፍ ለሁለተኛ ጊዜ ተሸጋገረ
የ”እሪታ ቀን” በሚል መሪ ቃል፣ በአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ም/ቤት አነሳሽነት በመዲናችን አዲስ አበባ ያሉ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶችን አስመልክቶ...

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)
ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል...