Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አንዳንድ ነገሮች (ከአቢይ አፈወርቅ)
አንዳንድ ነገሮች ፣
. . . ዕጹብ ድንቅ ናቸው ፦
እንደ ንጋት ጸሀይ ፣ መንፈስ የሚያሞቁ ፤
እንደ አመሻሽ ጀምበር ፣ ውበት የሚያፈልቁ ፤
የልብ የሚያደርሱ...

ዘረኝነትና መዘዙ!
”…ግቢያችን የብረት በር ነው። እንድንከፍተው የፈለጉ ሰዎች በሩን ደበደቡት። ታላቅ እህቴ የእናታችንን ትካዜ ለማረሳሳት፤ የኣትክልት ዓይነቶች...

በ አነ አስክንድር ነጋ ላይ የተሰራው ድራማ በዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ላይም ቀጠለ
የዞን ፱ ጦማሪዎችና ጋዜጠኞች በዝግ ችሎት በተሰየመው የፍርድ ውሎ ፖሊስ ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልገኛል በማለት በቀነ-ቀጠሮ ወደ ነበሩበት ማእከላዊ እስር...

የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ሶስት ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ይቀርባሉ
የፍኖተ ነጻነት ዋና ኣዘጋጅ ነብዩ ሃይሉ ከ፮ ቀን አስራት በኋዋላ ተፈታ
በዛሬው ዕለት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ሶስት ጋዜጠኞች በኣራዳ ችሎት የሚቀርቡ...

ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተሰቀለ?(ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)
በዚህ ርእስ ላይ የምጽፈው ሃይማኖትን ለመስበክ ፈልጌ አይደለም፤ ከውስጥ የሚኮረኩረኝን ነገር ለማውጣት ነው፤ በኢትዮጵያ የተስፋ ሕልም አይታየኝም፤...