>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል...

አርበኝነት እና አርበኞች

አንዳንድ ነገሮች (ከአቢይ አፈወርቅ)

አንዳንድ ነገሮች ፣ . . . ዕጹብ ድንቅ ናቸው ፦ እንደ ንጋት ጸሀይ ፣ መንፈስ የሚያሞቁ ፤ እንደ አመሻሽ ጀምበር ፣ ውበት የሚያፈልቁ ፤ የልብ የሚያደርሱ...

በ አነ አስክንድር ነጋ ላይ የተሰራው ድራማ በዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ላይም ቀጠለ

የዞን ፱ ጦማሪዎችና ጋዜጠኞች በዝግ ችሎት በተሰየመው የፍርድ ውሎ ፖሊስ ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልገኛል በማለት በቀነ-ቀጠሮ ወደ ነበሩበት ማእከላዊ እስር...

የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ሶስት ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

የፍኖተ ነጻነት ዋና ኣዘጋጅ ነብዩ ሃይሉ ከ፮ ቀን አስራት በኋዋላ ተፈታ በዛሬው ዕለት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ሶስት ጋዜጠኞች በኣራዳ ችሎት የሚቀርቡ...

ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ተሰቀለ?(ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም)

በዚህ ርእስ ላይ የምጽፈው ሃይማኖትን ለመስበክ ፈልጌ አይደለም፤ ከውስጥ የሚኮረኩረኝን ነገር ለማውጣት ነው፤ በኢትዮጵያ የተስፋ ሕልም አይታየኝም፤...

ብአዴን ማን ነው? የስትራተረጂ ስህተት ለከባድ ወድቀት ይዳርጋል [ገብረመድህን አርአያ]

እስክንድር ነጋ