>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአማራ ጉዳይ፤ አለ? ወይስ የለም? [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም]

ግንቦት 2006 ተናግሬ ነበር ማለት ዋጋ የሌለው የወሬ ማጌጫ ነው፤ እስቲ ፍቀዱልኝና ልጠቀምበት፤ ከወያኔ ዋና ምሁር፣ ከመለስ ጋር ለመጀመሪያና ለመጨረሻ...

የግንቦት ሰባት የአመራር አባል የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ደህንነት ሽንጎን ያሳሰበዋል

   

ሰማያዊ ፓርቲ ፣ አንድነትና ፣ የግንቦት 7 ንቅናቄ ለቀጣዩ ስድስት ወራት ከዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ ድጋፍ ያገኛሉ

ጋዜጠኛ ኣበበ ደመቀ  (ኖርዌይ ኦስሎ) የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮዽያ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌይ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ኖቨምበር 24/2013 ከተመረጠበትና...

የግንቦት 7 ዋና ጸሓፊ ኣቶ ኣንዳርጋቸው ጽጌ የመን ውስጥ መታገታቸው ታወቀ - የድርጅቱን መግለጫ ይዘናል

      አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን ባለሥልጣናት እገታ ላይ መሆኑን በማስመልከት የወጣ መግለጫ                                   ሰኔ 23 ቀን 2006 ዓ.ም   ...

የኣንበሶቻችን ምስጢር - ዕንቁ መጽሔት

''የህዝብ ማዕበልን ማቆም ኣይቻልም። በሃሳብ የተሸነፈ ስርዓት ኣወዳደቁ ኣይጣል ነው'' [ዶ/ር ዳኛቸው ኣሰፋ - ኦዲዮ]

የቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጥፋቱ ምንድን ነው?[ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ-ማርያም]

ሰኔ 2006 ዓ.ም ቴዎድሮስ ካሣሁንን በአካል አላውቀውም፤  በዘፈንና በጭፈራ በእውነት ተደሳች መሆን ካቃተኝ ቆይቷል፤ ከ ኅዳር 1967 ጀምሮ ነው የቆረቆረኝ፤...

ጦማሪዎች ለሃምሌ 7 ተቀጠሩ - ''ሃሰተኛ ቃል እንድሰጥ ማስገደድ ተደርጎብኛል''ጦማሪ በፈቃዱ ሃይሉ

የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ማህሌት፣ ኣቤልና በፈቃዱ በተሰጣቸው ቀጠሮ መሰረት ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም፣ ሳይፈቱም ክስ ሳይመሰረትባቸውም ወደ ነበሩበት...