Archive: Amharic Subscribe to Amharic

" የአኩሪዋ ጥቁር ኮኮብ ሐገር ንጉሰነገስት!!! " (በአለባቸው ደሳለኝ)
” የአኩሪዋ ጥቁር ኮኮብ ሐገር ንጉሰነገስት!!! “
አለባቸው ደሳለኝ – ለንደን
ባቡሩም ሰገረ…….. ስልኩም ተናገረ ፣
ይህ በማን ግዜ…….....

ታሪክ ሠሪው ሊንከን፣ ታሪክ ሠሪው ምኒልክ፣ ታሪክ አውሪዎቹ እኛ....! (አሰፋ ሀይሉ)
ታሪክ ሠሪነት፣ እና ታሪክ አውሪነት !
አሰፋ ሀይሉ
• ታሪክ ሠሪው ሊንከን፣ ታሪክ ሠሪው ምኒልክ፣ ታሪክ አውሪዎቹ እኛ.. !!!
አዎ፡፡ የተከፋፈለ ቤት...

አጀንዳ ሲሰጡህ - ሌላ አጀንዳ አላቸው...!!! (ሀብታሙ አያሌው)
አጀንዳ ሲሰጡህ – ሌላ አጀንዳ አላቸው…!!!
ሀብታሙ አያሌው
* ሱሌይማን ደደፎ ከኢመሬት ፤ ሀጫሉ ሁንዴሳ ከOMN አቧራ ሲያስነሱ… ተረኞቹ የኦሮሙማ...

በጉንደት፣ በጉራዕና በዶግዓሊ ታሪኩን በደሙ ያጻፈው ንጉሰ ነገስት...!!! (ኢ.ፕ.ድ)
በጉንደት፣ በጉራዕና በዶግዓሊ ታሪኩን በደሙ ያጻፈው ንጉሰ ነገስት…!!!
ኢ.ፕ.ድ
* አፄ ዮሐንስ ከደርቡሽ ጋር በተዋጉበት (በኋላ ዮሐንስ ተብሎ...

"መቆሚያ ያጣዉ የኦሮሞ ብሄርተኞች ስርአት አልበኝነት!!!" (አዲስ አበባ ባልደራስ)
“መቆሚያ ያጣዉ የኦሮሞ ብሄርተኞች ስርአት አልበኝነት!!!”
አዲስ አበባ ባልደራስ
* ህገ-ወጡ ከንቲባ ህግ ጥሶ ወደስልጣን እንደመጣ ሁሉ መመሪያ በመጣስ...

ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት. . . (አቻምየለህ ታምሩ)
ወሬ ሲነግሩህ ሀሳብ ጨምርበት. . .
አቻምየለህ ታምሩ
* ቂጡን በቅጡ ያልጠረገ ኩታራ ሁሉ እየተነሳ ተሸክሞ የሚዞረውን የኦነጋውያን የአህይነት ጭነት...

ባልደራስ መንግሥት ለችግረኞች እንዳይሰጥ የከለከለውን እርዳታ በጽ/ቤቱ አከፋፈለ!
ባልደራስ መንግሥት ለችግረኞች እንዳይሰጥ የከለከለውን እርዳታ በጽ/ቤቱ አከፋፈለ!!!
* ” እርዳታ ከባልደራስ ተቀበላችሁ!?” በሚል መስተዳድሩ...

"ሀጫሉ ታሪክ ነጋሪ" አድርጎ መናደድን ምን ይሉታል? (ታዬ ቦጋለ አረጋ)
“ሀጫሉ ታሪክ ነጋሪ” አድርጎ መናደድን ምን ይሉታል?
-ታዬ ቦጋለ አረጋ
ሲጀመር፦ ፈረስ ለመላው ኢትዮጵያዊ ብርቅና እንግዳ ነገር አይደለም።...