>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

.. ብዬ አሰብኩና፤ ማጣፊያው ሲያጥር ተውኩት!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

.. ብዬ አሰብኩና፤ ማጣፊያው ሲያጥር ተውኩት!!!     ያሬድ ሀይለማርያም – ለ86 ንጹሃን ዜጎች ሞት ምክንያት የሆነው እስክንደር ቢሆን ብዬ አሰብኩና፣ –...

የባልደራስ ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ ከእስር ተፈቱ !!! (ኢትዮጲስ)

የባልደራስ ፕሬዚደንት እስክንድር ነጋ ከእስር ተፈቱ !!! (ኢትዮጲስ፤ አዲስ አበባ ) የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) ፕሬዝደንት እስክንድር...

የሰንበት ወግ;- ጣዖሷ ጦስ አመጣች¡¡ [ቢቢ ሽጉጤ]

የሰንበት ወግ ጣዖሷ ጦስ አመጣች¡¡ ቢቢ ሽጉጤ    እንደው ‘ተነታረኩ፣ተጨቃጨቁ ።’ ብሎ የፈጠረን ህዝቦች።   እቺን ሁለት ቀን ፒኮክ በአማርኛ...

ፓለቲካችን እና ውስጣዊ ቁስሎቹ (ያያ አበበ)

ፓለቲካችን እና ውስጣዊ ቁስሎቹ ያያ አበበ 1. በግፍ መታሰር ፣ በመርማሪዎች መሰቃየት ፣ ከቤተሰብ መለየት … የሚያስከትለው ጉዳት ግልጽ ነው። ነገር...

"የእስክንድር ነጋን እስር እና አስቸኳይ አዋጅን ምን አገናኛቸው" Ethio 360

" አሁን እስክንድርን ፍቱት! እሱን ስታስሩ ብዙ ነገር ትነግሩናላችሁ!!!"  (መስከረም አበራ)

” አሁን እስክንድርን ፍቱት! እሱን ስታስሩ ብዙ ነገር ትነግሩናላችሁ!!!”      መስከረም አበራ * ግለሰብ አከራዮች ተከራይ ከቤት እንዳያስወጡ...

በባለጊዜዎቹ  የተጣለውን  አንበሳ  ወደነበረበት ክብር ለመመለስ  አንበሳ ሆኖ መገኘት ነው...!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

በባለጊዜዎቹ  የተጣለውን  አንበሳ  ወደነበረበት ክብር ለመመለስ  አንበሳ ሆኖ መገኘት ነው…!!!   አቻምየለህ ታምሩ ፒኮክ  የፋሽስት ወያኔንና...

እስክንድር ነጋን በአስቸኳይ አዋጁ ኮማንድ ፖስት የእስር ትእዛዝ ወጥቶበት ፖሊስ አሰሮታል!!! (ስንታየሁ ቸኮል)

እስክንድር ነጋን በአስቸኳይ አዋጁ ኮማንድ ፖስት የእስር ትእዛዝ ወጥቶበት ፖሊስ አሰሮታል!!!   ስንታየሁ ቸኮል * የባልደራስ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር...